Agegnew Petros Mamo
ኢየሱስ ጌታ ነው !!
20/11/2025
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ የሚራራ ልቀ ካህናችን ነው ። ስሙ ይቀደስ 🙏🙏🙏❤❤❤
👉እናንተ የሰው ልጆች ሆይ የነፍሳችሁ እረፍት እና መድሃኒት ኢየሱስ እንደሆነ በእውነት ታውቁታላችሁ ምናልባት ሰምታችሁ ይሆናል ነገር ግን ህይወታችሁን ሰጥታችሁለታል ወይ ?
👉 የህይወት ትርጉም ጠፍቶባችሁ ግራ የተጋባችሁ ሁሉ ዛሬ የምስራች በድካማችሁ የማይስቅ ይልቁንም የሚራራ ኢየሱስ ስላለላችሁ አትፍሩ ወደ ህይወታችሁ እሱን ጋብዙት ያስውበዋል ።
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa