Haqa/እውነት

Haqa/እውነት

Share

Haqaaf Haqaan Dhaabbachu.

27/09/2026

ከውጭ ጠላቶች ጋር ትስስር ፈጥረው ኢትዮጵያን ለመውጋት የመጣን ባንዳና ባዳን በተባበረ ክንዳችን እንመክተዋለን💪

18/04/2026

ተቀበል፤

"ጉድ እኮ ነው!
የሀገር ካባ ለብሶ፣ የመንደር ሰባኪ፣
መልአክ መስሎ መጣ፣ የሬሳ አምላኪ።
ይከፈት መዝገቡ፣ ታሪካችን ይታይ፣
ሀገር ማን ገነባ? ማነው ደግሞ ገዳይ?

ባንዳ ሀገር ሲሸጥ፣ ባልቻ በጎራዴ፣
ለይተን እንወቅ፣ ጀግናና ነጋዴ።
ለሀገሩ ብሎ፣ ህይወቱን የሰዋ፣
ይመስክር ታሪኩ፣ ይናገር አድዋ።
ምን ያደርጋል ወሬ፣ ቃላትን መደርደር?

ሞትን ሳንፈራ፣ ወድቀናል ለሀገር።
አፈር እየላስን፣ አበቃን ለበርገር፣
እኛ ያቀናናት፣ ገና ታብባለች፣
ጨፍላቂዋ ሀገር፣ እውነትም ሞታለች። (x2)

10/02/2026

Mallattoon Paartii Badhaadhinaa Filannoo Marsaa 7ffaa ifoomeera.
Itoophiyaa gara biyya fakkenyaatti!

የ7ኛው ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት “የስንዴ ነዶ” ነው።
ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!

05/02/2026

ወያኔ የሸጠችውን ወደብ ለመመለስ እየሞከርን ነው::
💪💪💪💪

02/01/2026

19/10/2025

በእውነት እኚህ አባት ሰው ሆነው ኑረው አረፉ::
ነፍስ ይማር።

Photos from Haqa/እውነት's post 19/10/2025

Baalee Biyya Goototaa!!!
ባሌ የጀግኖች መፍለቂያ!!!

16/10/2025

እናትነትኮ ልዩ ፍቅር ነው::
እናትነት ጥላ መሆን ነው::

16/10/2025

ህወሀት እንደ ጕም እየተነነ ነዉ።

የህወሀት ታጣቂዎች ወደ ነፃ መሬት ታጣቂዎች በገፍ እየተቀላቀሉ ይገኛል። በመላዉ ትግራይ በህወሀት ላይ ተቃዉሞ እያሰሙ የሚገኙት ታጣቂዎቹ አሁን ላይ በህወሀት ላይ ያላቸዉ ተስፋ ምንም ሆኗል። የነፃ መሬት ታጣቂዎች የህወሀትን አምባገነናዊ አገዛዝ በመቃዎም ጫካ የገቡ የትግራይ የሰላም ሰራዊት አባላት ናቸዉ ።

15/10/2025

Biyya Abbaakoo Jeedha Oromoon Qulqulluun.

Category

Website

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Haqa/እውነት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Addis Ababa.