Wantiya Solomon

Wantiya Solomon

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wantiya Solomon, Health/Beauty, Lafto, Addis Ababa.

Mobile uploads 11/11/2025
Photos from Lafto sub-city Prosperity party Branch Office's post 05/11/2025
05/11/2025

አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ የማድረግ ተግባር!!

አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ ለማድረግ የከተማ ዕቅድ ዝግጅት፣ የመሠረተ ልማት እድሳትና ግንባታ፣ የመልሶ ማልማት፣ የወንዝ ዳርቻ ልማትና የሕዝብ መገልገያ ቦታዎች በከፍተኛ ፍጥነትና ጥራት እየለሙ ናቸው፡፡

በተቀናጀና በተሠናሰለ የከተማና የመሠረተ ልማት ግንባታ አዲስ አበባ እየፈካችና እየደመቀች እንድትታይ አድርጓታል፡፡

አዲስ አበባን ሕይወት አልባ ካደረጓት ምክንያቶች አንዱ መንገድና በመንገድ ዙሪያ ያሉ ችግሮች ናቸው፡፡ አገናኝ መንገድ ባለመኖሩ አቃቂና ቃሊቲ እንደ ዓይንና ቅንድብ የቅርብ ሩቅ ሆነው ሳይተያዩ ቆይተዋል፡፡ መንገድ የሌለው ከተማ እንኳን ሥሉጥ ከተማ ለመሆን የከተማ ደረጃን በቅጡ ለማሟላት አይችልም፡፡

እነዚህን መሠረታዊ መዋቅራዊ የአዲስ አበባን ችግሮች በመፍታት የቀጣይ ዘመን ከተማ እንድትሆን የኮሪደር ልማትን ተግባራዊ ማድረግ በጥሩ እመርታ ላይ ይገኛል፡፡ ለአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት ቢያንስ ሰባት ጥቅሞችን አስገኝቶላታል፡፡ የመኪና መንገድ ማሻሻያ፣ አረንጓዴ ሥፍራዎች፣ የእግረኛና የብስክሌት መንገዶች፣ የነዋሪዎች መገልገያ ሥፍራዎች፣ የመኪና ማቆሚያዎች ግንባታ፣ የንግድ አካባቢዎች ማሻሻያና የመኖሪያ መንደሮች ማሻሻያ።

በአጠቃላይ የኮሪደር ልማቱ እየተመራ ያለው ማስተካከልን፣ ማዘመንን፣ ማሣመርንና ማመቻቸትን ገዥ መርሕ በማድረግ ነው፡፡

የመደመር መንግስት መፅሐፍ ገፅ ፣ 242

26/10/2025
25/10/2025

አዲስ አበባ የኢትዮጵያ የብልፅግና ተምሳሌት ከተማ መሆኗን በእጅጉ ያረጋገጠ የኮሪደር ልማት!!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Lafto
Addis Ababa