HIree Ganamaa

HIree Ganamaa

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HIree Ganamaa, Health/Beauty, Addis Ababa.

25/03/2026

ለሀገር ክብር የሚኖር ሠራዊት አለን‼

ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ገደል የለሽ መስዋዕትነት በጠላቶቿ ዘንድ የምትፈራ፣ በወዳጆቿ ዘንድ ደግሞ የተከበረች ሀገር ሆና ትኖራለች። የመከላከያ ሠራዊታችን የሕዝብ ጋሻ እና በፈተና ወቅት የብሔራዊ ክብራችን መገለጫ ነው።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጸረ-ሕዝብ ኃይሎችን የመመከት አቅም ብቻ ሳይሆን፣ የሀገር ሉዓላዊነትና የሰላም ዋስትና መሆኑን በተለያዩ የታሪክ አጋጣሚዎች እያስመሰከረ እዚህ ደርሷል። ዛሬ እንደ ሀገር የምንጓዝበት ሰላም የጀግናው ሠራዊታችን የትግል፣ የቁርጠኝነትና የፅናት ውጤት ነው። ሠራዊታችን የውጭና የውስጥ ጠላቶችን በብቃት በመከላከል የኢትዮጵያን ድንበርና ሉዓላዊነት በታማኝነት እየጠበቀ ይገኛል። ከሁሉም ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች የተገነባው ይኸው ሠራዊታችን፣ አስተማማኝ ሰላም በመፍጠር ለኢኮኖሚ እንቅስቃሴያችንና ለብልጽግና ጉዟችን ጽኑ መሠረት ሆኗል።

25/03/2026
Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address

Addis Ababa