Gaara yeka
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gaara yeka, Health/Beauty, Addis Ababa.
22/11/2025
28/10/2025
ግብርናን በተመለከተ
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሪፎርም በሁሉም መመዘኛዎች ከፍተኛ ለውጥ በፍጥነት ማስመዝገብ ችሏል። ለአብነትም ግብርና ብቻውን የ7 ነጥብ 3 በመቶ እድገት አስመዝግቧል።
በምርት ደረጃም ሩዝን ወስደን ብናይ ከነበረበት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል ወደ 63 ኩንታል ማሳደግ የተቻለ ሲሆን የስንዴ ምርትንም ከለውጡ በፊት ከነበረበት 47 ሚሊዮን ኩንታል ወደ 280 ሚሊዮን ኩንታል በአጠረ ጊዜ ውስጥ አሳድግነዋል።
#የጠሚሩምላሾች
28/10/2025
የእዳ ሽግሽግን በተመለከተ
ኢትዮጵያ አሁን ላይ እዳዋን ለመክፈል ምንም ችግር የለባትም። በሪፎርሙ አማካኝነት ከ4 አስከ 4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ የእዳ ሽግሽግ ተደርጓል። ሀገራዊ ለውጡን ተከትሎም መንግስት አንድም ዶላር የንግድ ብድር አልወሰደም። ይህም እዳን ለመቆጣጠር ያለንን ጽኑ አቋም ያሳያል።
#የጠሚሩምላሾች
28/10/2025
የኢኮኖሚ ሪፎርሙን በተመለከተ
👉የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ የተዛባ ሆኖ ቆይቷል። ከፍተኛ ዕዳ ነበር። ያንን ማረቅ ነው አንድ የኢኮኖሚ ሪፎርማችን ጅማሮ እና አጀንዳ ።
👉ሁለተኛው የንግድ እና ኢንቨስትሜንት ከባቢን ማዘመን ማሻሻል ነው፡፡
👉ሶስተኛ ዓለማው የዘርፎችን ምርታማነት እና የመወዳደር አቅማቸውን ማሳደግ ነው፡፡
👉አራተኛው የማስፈፀም አቅማችንን ማሳደግ ነው፡፡
አምስተኛ ዘላቂ የፋይናንስ ስርዓት እና ጥራት ያለው ዕድገት ማረጋገጥ ነው፡፡
👉ከፍተኛ ዕዳ አለባት የሚለውን በንፅፅር ማየት ይገባል። ብድራችን በአጭር ጊዜ ብዙ መክፈልን የሚጠይቀው ኮመርሻል ብድር መሆኑ ነው አስቸጋሪ ያደረገው
👉ኢትዮጵያ አሁን ላይ ዕዳን ለመክፈል ምንም አይነት ችግር የለባትም
👉በሁሉም መመዘኛ ሲታይ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ ዕድገት አስደማሚ ነው !
#የጠሚሩምላሾች
28/10/2025
አረንጓዴ አሻራን በተመለከተ
ኢትዮጵያ 48 ቢሊዮን ዶላር ለአረንጓዴ አሻራ እውን እንዲሆን ከፍተኛ በጀት ፈሰስ አድርጋለች ማንም ሀገር ይኸንን ማድረግ አይችልም ሀገራችን ግን በመንግስትና በህዝብ ትብብር ይኸንን ማሳካት ችላለች።
#የጠሚሩምላሾች
Click here to claim your Sponsored Listing.