Adey Advertise
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Adey Advertise, Addis Ababa.
ስራ ቀዘቀዘ ድሮ ቀረ!
ሻጭ ካለ ገዢ የትም አለ!
�ባሉበት ሁነው ሽያጭዎን በፌስቡክ እና በቲክቶክ ለሚሊዮን ተጠቃሚዎች ያስተዋውቁ!
� ገዢን ከተለያየ ቦታ ያግኙ!
�እኛም ትክከለኛ ገዢ ጋር እንዲተዋወቅ እናደርግሎታለን!
�ፈጥነው ይደውሉ!
� ከልዩ ቅናሽ ጋር በታማኝነት እናገለግሎታለን!
� 0967394130
10/01/2026
በገና ገበያ ያሰቡትን ያህል ሸጠዋል? ወይስ ደንበኛ አልመጣም?
ልዩነቱ "ማስታወቂያ" ላይ ነው። ለቀጣዩ በዓል ከወዲሁ በአደይ ፕሮፌሽናል ማስታወቂያ ይዘጋጁ።
09/01/2026
በዓሉን በደስታ እንዳሳለፉ ተስፋ እናደርጋለን። አሁን ወደ ቢዝነስ የምንመለስበት ሰዓት ነው።
የበዓሉን ወጪ የሚሸፍን እና ትርፍ የሚያስገኝ ጠንካራ የማርኬቲንግ ስራ ከዛሬ እንጀምር።
30/12/2025
"በገና ጨዋታ፣ ሁሉም አይማታ..."
የእኛ ማስታወቂያ ግን አይስትም! ትክክለኛው ገዢ ላይ ብቻ ኢላማ ያደረገ "Targeted Boost" አገልግሎት ከአደይ ያግኙ። በጀትዎ አይባክን።
29/12/2025
ደንበኞች ለገና ገበያ ወጥተዋል! የእርስዎ ቢዝነስ ግን ለገዢዎች እየታየ ነው?
በቀሩት 10 ቀናት ምርትዎን በ "Sponsored Ads" ለሺዎች እናስተዋውቅና መጋዘንዎን እናስረክብዎ።
⏳ ጊዜው አሁን ነው! ይደውሉ፡ 0967394130
GannaSale
23/12/2025
ምርት እና አገልግሎት አለዎት ግን ደንበኛ አጥተዋል? የፌስቡክ ገጽዎ ላይ የሚለቁት ነገር ለብዙ ሰዎች እየደረሰ አይደለም?
እንክዲያውስ አደይ አድቨርታይዚንግ አለንላችሁ!
✅ ትክክለኛ ደንበኞች (Target Audience) ጋር የሚደርስ ማስታወቂያ
✅ ሽያጭዎን በከፍተኛ ሁኔታ የሚጨምር (Increase Sales)
✅ ለቢዝነስዎ ተመጣጣኝ ዋጋ
✅ በባለሙያ የሚሰራ ማራኪ ማስታወቂያ
ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ይቆጥቡ፤ ከእኛ ጋር ይስሩ፣ ውጤቱን ያዩታል!
📞 አሁኑኑ ይደውሉልን፡ 0967394130
💬 ወይም በ Telegram ያናግሩን፡
19/12/2025
አዲስ ቢዝነስ እየጀመሩ ነው? ብዙ ወጪ ሳያወጡ የቢዝነስዎን መሰረት የሚያሳምርልዎ "የጀማሪ ፓኬጅ" አዘጋጅተናል። ይጠይቁን።
16/12/2025
ደንበኞችዎ ቲቪ እያዩ አይደለም፤ ራዲዮ እያዳመጡ አይደለም። ያሉት ስልካቸው ላይ ነው። እኛ ደግሞ እዛው ስልካቸው ውስጥ ገብተን ምርትዎን እናስተዋውቃለን።
14/12/2025
መልካም እሁድ!
"እረፍት ለቀጣዩ ትልቅ ሩጫ ጉልበት ነው።"
ከቤተሰብዎ ጋር ደስ የሚል እሁድ እንዲሆንልዎ የአደይ አድቨርታይዚንግ ቤተሰቦች ይመኛሉ።
☕️
13/12/2025
Like ብቻ ወይስ ሽያጭ?
የቢዝነስ ሰው የሚፈልገው 'Like' ሳይሆን 'ሽያጭ' (Sales) ነው።
የሶሻል ሚዲያ ገጽዎ ውበት ብቻ ሳይሆን፣ የገቢ ምንጭ እንዲሆን ይፈልጋሉ? ውጤት ተኮር (Result-Oriented) የሆኑ ማስታወቂያዎችን እናሰራልዎታለን።
13/12/2025
ደንበኞችዎ የት እንዳሉ ያውቃሉ?
ምርት አለዎት፣ ግን ገዢ የለም? ችግሩ ምርቱ ሳይሆን፣ ለትክክለኛው ሰው አለመድረሱ ነው።
ዝም ብሎ መለጠፍ (Posting) እና ማስታወቂያ ማሰራት (Ads) ይለያያሉ። እኛ ምርትዎን ለሚፈልገው እና የመግዛት አቅሙ ላለው ደንበኛ ብቻ ለይተን እናደርሳለን። በጀትዎን በአግባቡ ይጠቀሙ።
12/12/2025
ወንበራችን ለእርስዎ ክፍት ነው።
ሰኞን በጠንካራ መንፈስ ለመጀመር ዛሬውኑ ቀጠሮ ያስይዙ። የቢዝነስዎን ገጽታ ለመቀየር አንድ ስልክ ጥሪ ይበቃል።
12/12/2025
ማስታወቂያ ወጪ ሳይሆን ኢንቨስትመንት ነው።
ብዙዎች ማስታወቂያን እንደ "ወጪ" ያያሉ፤ ስኬታማ ነጋዴዎች ግን እንደ "ኢንቨስትመንት" ይቆጥሩታል።
ዛሬ 1 ብር አውጥተው ነገ 2 ብር የሚያተርፉበት ብቸኛው መንገድ ጥራት ያለው ማስታወቂያ ነው። አደይ አድቨርታይዚንግ - ለታይነትዎ ዋስትና!
Click here to claim your Sponsored Listing.