Faris Kedir Hd

Faris Kedir Hd

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Faris Kedir Hd, Health/Beauty, addis ababa, Addis Ababa.

Wisdom is everywhere—when you’re ready to receive it. ✨📖

These 7 spiritual laws remind us to live with purpose, give with love, trust the process, and let your path unfold with peace.

13/08/2026

🌿 Levels of Organisation in Biology

From a single cell to a complete ecosystem, life is arranged in a beautiful hierarchical order. Understanding these levels helps students learn how living organisms are built and how they interact with their surroundings.

🔹 Cell – Basic structural and functional unit of life.
🔹 Tissue – Similar cells working together for a specific function.
🔹 Organ – Different tissues combine to perform a particular task.
🔹 Organ System – Multiple organs coordinate to carry out major body functions.
🔹 Organism – A complete living individual capable of all life processes.
🔹 Population – Members of the same species living in one area.
🔹 Community – Different populations interacting in the same environment.
🔹 Ecosystem – Living organisms and their non-living surroundings functioning together.

📚 Exam Tip: Remember the sequence from Cell → Tissue → Organ → Organ System → Organism → Population → Community → Ecosystem. This order is frequently asked in school exams, NEET, and other competitive biology tests.

Understanding the levels of organisation makes biology easier because it connects the smallest unit of life with the largest ecological system.

11/08/2026

የልጅ እናት ልጅ በወገቧ አዝላ ከነልጇ እጁስ እንዴት እሺ አለው አቤት አምላኬ የምስኪኖች ደራሽ አንተ ብቻ ነህ እባህ ዝም አትበል!!

11/08/2026

ነሀሴ 02/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ለ2019 ዓ.ም የስልጠና ዘመን ለአዲስ አበባ እና አሰላ (ለአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል) ካምፓሶች በ10 ስፖርት አይነቶች ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች በአጠቃላይ በሁለቱም ካምፓሶቹ 158 ወንድ እና 200 ሴት በድምሩ 358 ተተኪ ስፖርተኞችን ለመመልመል በመጀመሪያ ዙር 12 በሁለተኛ ዙር ደግሞ 7 የጉዞ መስመሮችን በማዘጋጀት ከነሀሴ 05/2018 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ስራ ሊገባ የቅድመ ዝግጅት ስራ አጠናቋል።

በመሆኑም በሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች የምትገኙ በሁለቱም ፆታ እድሚያችሁ ከ17 አመት በታች የሆናችሁ ታዳጊዎች የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናሳውቃለን።

ማስታወሻ ፦ አካዳሚው የሁሉንም መልማይ ልዑካን መዳረሻ በየጊዜው በማህበራዊ ድህረ-ገፃችን የምናሳውቅ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለበለጠ መረጃ
ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100064708597717&mibextid=ZbWKwL
ቴሌግራም https://t.me/+0K6_bE7YFzU5YmY0
ድህረ ገፅ http://www.esacademy.gov.et/
ቲክቶክ www.tiktokcom@ethiopiansportsacademy" rel="ugc" target="_blank">https://www.tiktokcom@ethiopiansportsacademy
"ወርቃማ የትውልድ ቅብብሎሽን እናረጋግጣለን"
”We Ensure the Golden Generational Continuity”፧

11/08/2026

#ለቢሸፍቱ(ደብረዘይት)፣ እና_አካባቢው ታዳጊዎች በሙሉ

ነሀሴ 06/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ለ2019 ዓ.ም የስልጠና ዘመን ለአዲስ አበባ እና አሰላ (ለአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማዕከል) ካምፓሶች በ10 ስፖርት አይነቶች ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች በአጠቃላይ በሁለቱም ካምፓሶቹ 158 ወንድ እና 200 ሴት በድምሩ 358 ተተኪ ስፖርተኞችን ለመመልመል የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን አጠናቋል።

በመሆኑም የምትገኙ ታዳጊዎች አካዳሚው #በእግርኳስ እና #አትሌቲክስ፣ #ቦክስ እና ስፖርት አይነቶች ነገ ነሀሴ 06/2018 ዓ.ም በሁለቱም ፆታ ምልመላ ስለሚያደርግ እድሚያችሁ ከ17 አመት በታች የሆናችሁ ታዳጊዎች ከቀኑ 7:00 ሰአት ይዛችሁ በመገኘት የዕድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እናሳውቃለን።

ማስታወሻ ፦ አካዳሚው የሁሉንም መልማይ ልዑካን መዳረሻ በየጊዜው በማህበራዊ ድህረ-ገፃችን የምናሳውቅ መሆኑን እናሳውቃለን።

ለበለጠ መረጃ
ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100064708597717&mibextid=ZbWKwL
ቴሌግራም https://t.me/+0K6_bE7YFzU5YmY0
ድህረ ገፅ http://www.esacademy.gov.et/
ቲክቶክ www.tiktokcom@ethiopiansportsacademy" rel="ugc" target="_blank">https://www.tiktokcom@ethiopiansportsacademy
"ወርቃማ የትውልድ ቅብብሎሽን እናረጋግጣለን"
”We Ensure the Golden Generational Continuity”፧

Photos from Arsenal Presser's post 11/08/2026
11/08/2026

📸Our England stars Saka, Eze and Madueke today 😍

11/08/2026

Arsenal manager Mikel Arteta alongside Senior Physical Performance Coach José Jiménez 🤝

Arsenal is cooking 🍳

11/08/2026

የውርስ ታክስ ሊጣል ነው!

ሀብትን መቆጣጠር ወይስ ምርታማነትን መጠበቅ?

G-24 NEWS | ልዩ የምጣኔ ሃብት ትንታኔ

አንድ 100 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ፋብሪካ በውርስ ቢተላለፍ፣ ወራሹ 100 ሚሊዮን ብር ጥሬ ገንዘብ አይቀበልም። ታክስ ለመክፈል ፋብሪካውን ለመሸጥ ቢገደድስ?

👉 መንግሥት የአንድ ጊዜ ታክስ ይሻለዋል?
ወይስ ፋብሪካው እንደቀጠለ ለዓመታት የሚያመነጨው ሥራ፣ ምርት፣ VAT፣ የድርጅት ታክስና የሠራተኛ ገቢ ታክስ?

የውርስ ታክስ ችግሩ ታክሱ መኖሩ ሳይሆን፣ ንድፉ ነው።

📌 ታክሱ ማንን ይነካል?
📌 ምርታማ ካፒታልን እንዴት ይጠብቃል?
📌 ትንሽ የቤተሰብ ውርስና ትልቅ ሀብት እንዴት ይለያሉ?
📌 ኢትዮጵያ ከዓለም ተሞክሮ ምን መማር ትችላለች?

🔎 ሙሉ ትንታኔውን እና የፖሊሲ ምክረ ሐሳቡን በቴሌግራም ያንብቡ👇

👉 Telegram: t.me/G24newsMedia

«ሀብትን መቆጣጠር ይቻላል፤ ምርታማነትን ግን መቀጣት የለበትም።»

G-24 NEWS — ከመረጃ ባሻገር!
Facts First • Analysis Always

G-24 NEWS ሚዲያን ይከታተሉ፦
🌐 ድረ-ገፅ: www.mechal.org.et
📱 ፌስቡክ: fb.com
✈️ ቴሌግራም: t.me/G24newsMedia

11/08/2026

በስህተት ወደ አካውንታቸው የገባን 900 ሺህ ብር የመለሱት የሚሊሻ አባል አቶ ዶዮ ኡመር ከባንክ እውቅና ተሰጣቸው::

የሰው ልጅ እውነተኛ ክብር የሚለካው ባለው ሀብት ሳይሆን፣ በሚያሳየው ታማኝነትና በሞራል እሴቱ ነው።

በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን የጅሌ ጥሙጋ ወረዳ ወሰንቁርቁር ቀበሌ ነዋሪና የወረዳው ሰላም አስከባሪ ሚሊሻ አባል የሆኑት አቶ ዶዮ ኡመር ዋሬ የሰው ልጅ ከፍታ በተግባር የሚገለጽ መሆኑን በሚያስመሰግን ተግባር አሳይተዋል።

ነሐሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም የዚያድ አብዱናስር ነጋዮ የተባለ ግለሰብ 900,000 (ዘጠኝ መቶ ሺህ) ብር በስህተት ወደ አቶ ዶዮ የባንክ አካውንት ገባ።

አቶ ዶዮም ገንዘቡ የእርሳቸው እንዳልሆነ እንደተረዱ ለአፍታም ሳያመነቱ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰንበቴ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ገንዘቡ ለትክክለኛው ባለቤት እንዲመለስ አድርገዋል።

“ገንዘቡ የእኔ እንዳልሆነ ስላወቅሁ፣ ባለቤቱ እንዲያገኘው ማድረግ የሞራል ግዴታዬ ነው” በማለት የገለጹት አቶ ዶዮ፣ ታማኝነት በአፍ ብቻ ሳይሆን በተግባር መረጋገጥ እንዳለበት አስመስክረዋል።

ይህንን የላቀ የታማኝነትና የሞራል ተግባር በማድነቅ፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰንበቴ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ አቶ መሐመድ ሰኢድ ለአቶ ዶዮ ኡመር ዋሬ ይፋዊ የምስጋና ምስክር ወረቀት አበርክተውላቸዋል።

በደብዳቤውም ላይ፦

"አቶ ዶዮ ኡመር ዋሬ በስህተት የገባላቸውን ብር 900,000 (ዘጠኝ መቶ ሺህ) በስህተት ላከው ደንበኛ በመመለስ ላሳዩት ታማኝነትና በጎ ተግባር በባንኩ ስም ይህን የምስጋና ምስክር ወረቀት የሰጠናቸው መሆኑን እንገልፃለን" ሲል ባንኩ ገልጿል።

ታማኝነት ሀብት ነው፤ ሞራል ደግሞ የሰው ልጅ እውነተኛ ክብር ነው!

Via Kalid Oumer Ali ከስፋራው

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

Category

Website

Address

Addis Ababa
Addis Ababa