Aone Skin and hair Specialized Clinic
A one Skin & Hair Specialized Clinic
Expert dermatology and hair treatments. Compassionate, professional care for healthy skin & confident hair.
Medical facials, acne & scar care, hair transplant, PRP, laser therapy, and aesthetic services.
09/05/2026
Medical Group — Learn Surgery from World Experts Get top-tier online surgery courses from leading specialists. Learn anytime, anywhere.
ቆዳ መድረቅ ቀላል ችግር አይደለም፤
የቆዳ ጤና መጀመሪያ ምልክት ነው።
✨ ትክክለኛ እንክብካቤ ያስፈልጋል
✨ ተመጣጣኝ እርጥበት አስፈላጊ ነው
Dry skin today… damaged skin tomorrow When your skin lacks moisture,
*Hydrated skin is healthy skin
* Healthy skin builds confidence
&hairspecilaizedclinic
08/05/2026
ቆዳዎን እና ፀጉርዎን በፕሮፌሽናል እጅ ይንከባከቡ!
በ A One Skin & Hair Specialized Clinic ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና ባለሙያ ሐኪሞች የሚሰጡ የቆዳና የፀጉር ህክምናዎችን ያግኙ።
Aone skin&hair specilaized clinic
ስትሬች ማርክን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና ባለሙያ እጅ ውጤታማ የሆነ የስትሬች ማርክ ሕክምና—ውበትዎን እንመልሳለን
Redefining skin confidence with expert stretch mark treatments &hairspecilalizedcilnic marks #የቆዳእንክብካቤ
ቆዳዎ ይናገራል መጨማደድ፣ ድካም፣ የጊዜ ምልክቶች
እነዚህ ሁሉ የቆዳዎ መልእክቶች ናቸው።
እኛ ግን መፍትሄ አለን በህክምና ባለውያዎችችን
እና የተረጋገጠ ህክምና በመጠቀም
ቆዳዎን እንደገና እናቀርባለን።
ንጹህ ቆዳ, ለስላስ ቆዳ
When your skin feels smooth again…
you don’t just see the difference—you feel it &hairspecilalizedcilnic #የቆዳእንክብካቤ
a1 skinand hair
ፀጉሩቹ እየሳሳና ወደኋላ እየሽሽ ተቸግረዋል !!
በ a1 skin&haire specilalized clinic የምናቀርበው ዘመናዊ የፀጉር እቅለ ተከለ አገልግሎት በተፈጥሯዊ ውጤትን ከብቁ ባለሙያዎች እና ክብካቤ እንዲሁም ከአሪፍ ዲስካውንት ጋር አቅርበንሎታል
እምነትዎን ወደ ፊት የሚያመጣ የፀጉር እቅለ ተከለ መፍትሄ እኛ ጋር ያግኙ
#ፀጉርመተካት
Aone skin&hair specilaized clinic
ፀጉራቹ እየረገፍ ወይምደግሞ እየሸሸ
ከተቸገራቹ a1 ክሊኒክ በመምጣት በPRP or GFC ህክምና መፍትሄ ያግኙ &hairspecilalizedcilnic marks #የቆዳእንክብካቤ
Aone skin&hair specilaized clinic
የሰርጌ ቀን መላጣ ሆኜ አልውም ካላቹ በ15 %ቅናሻችንን መተው በመጠቀም ያስተካከሉ &hairspecilalizedcilnic marks #የቆዳእንክብካቤ
Aone skin&hair specilaized clinic
ስለ ቆዳ አላርጂ ምን ያህል ያውቃሉ? መንስኤዎች ምንድን ናቸው
&hairspecilalizedcilnic marks #የቆዳእንክብካቤ
Aone skin&hair specilaized clinic
ሙሽሮች ለሰርጋቹ አምሮባቹ መዋል የምት ፈልጉ ከሆነ እኛ ጋር በመምጣት ፌሻል በመስራት ድምቅ ይበሉ
የሰርግ ጊዜን ምክንያት በማድረግ 15 % ቅናሽ አድርገናል መተው ይጠቀሙ &hairspecilalizedcilnic marks #የቆዳእንክብካቤ
Category
Website
Address
Addis Ababa
0000
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Aone Skin and hair Specialized Clinic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.