WPDF
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from WPDF, Health/Beauty, ADDIS ABEBA, Addis Abeba.
03/03/2023
03/03/2023
አንድ የፖለትካ ድርጅት ያወጣዉን መግለጫ ሌላዉ የራሱ አስመስሎ ለሕዝብ ማቅረብ አያስነዉርም እንደ? ዎህዴግ ህዳር 29 ቀን 2015 ያወጣዉን መግለጫ አንድ የፖለቲካ ድርጅት የተባለ አካል የራሱ አስመስሎ ማቅረቡን መረዳት ተችሏል። እርሱ እያለ እኛ ስለአፈርን ስሙን መጥቀስ አልፈለግንም።በተሠረቀ ሃሳብ ምን ለማግኘት ተብሎ አንደሆነ መላዉ ይጠፋል።ድርጊቱ ግን አሳፋሪ ነዉ።
ጽንፈይኛ ከሆኑ ከእሳት ጋዜጠኞች አንዳንዶቹ ምነዉ አብዝተዉ ከማጥፋት ቢቆጠቡ? ባለፉት ዓመታት በሰሜነዉ አገራችን ከፍል ጦርነት በቶሎ አይነሳም እያሉ በመግፋፋት ብዙ ሕይዎትን ለእልቅት ንብረትን ለዉድመት አብቅተዋል። አሁን ደግሞ መንግሥት እነርሱ ከሚደግፉት ብሔር በሰተቀር ሌሎችን ሁሉ ጎጅ እርምጃ እንዲወስድባቸዉ እየገፋፉ ናቸዉ። ያሳዝናል።
07/01/2023
December 31, 1805: Marie Catherine Sophie, Comtesse d'Agoult, was born in Frankfurt am Main. She was a French Romantic author, better known by her pseudonym Daniel Stern, and she was also the lover and patron of brilliant Hungarian composer and pianist Franz Liszt.
http://sophiesfire.com/?page_id=341
[Portrait by Henri Lehmann]
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Abeba