Gacho baba

Gacho baba

Share

God is good

Photos from Gacho baba's post 18/11/2024

የጋጮ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ወቅታዊ የበጋ መስኖ ሥራዎች ማስፈፀሚያ ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው።
ጊና:-ህዳር 9/2017ዓ.ም (የጋጮ ባባ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ሚዲየያና ኮሚኬሽን)

የጋጮ ባባ ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ወቅታዊ የበጋ መስኖ ሥራዎች ማስፈፀሚያ ንቅናቄ መድረክ ላይ ባለድርሻ አካላት ተሟልተው በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።

11/08/2022

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን 2ኛውን ዩኒት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት አስጀመሩ
*********************

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 2ኛው ዩኒት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት መጀመሩን አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ 2ኛውን ዩኒት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨትን ባስጀመሩበት ወቅት ኢትዮጵያውያን እንኳን ለድል እና ለእድል አደረሳችሁ ብለዋል።

በታሪክ ውስጥ ማለፍ እና ታሪክ መስራት የተለያዩ ነገሮች ናቸው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፣"በታሪክ ውስጥ ማለፍ ዕድል ነው!፤ በታሪክ ውስጥ እያለፉ ታሪክን እየመሰከሩ ታሪክ መስራት ደግሞ ድል ነው" ብለዋል።

በታሪክ ውስጥ ማለፍ ብቻ ሳይሆን ታሪክ መስራት ግን በመገኘት እውቀትን፣ ገንዘብን፣ ኃሳብን፣ ጉልበትን በመስጠት አንድ ኩነት እንዲከወን ማድረግ ከእድል ያለፈ ድል ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ፣የዚህ ድል እና እድል ባለቤት ለሆናችሁ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል።

25/06/2022

አራተኛው አገር አቀፍ የአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ማብሰሪያ ዕለት _ ሰኔ 14፣ 2014 ዓ.ም፣

cdfwe34desdw | Beacons mobile website builder 13/06/2022

cdfwe34desdw | Beacons mobile website builder | Welcome to my page Check out my links below. Check out my links to (Make your own page like this for free using Beacons, Email me, Join my community).

Photos from Gamo Zone  Government Communication Affairs Department's post 31/05/2022
Photos from Arba Minch City  Gov't Communication Affairs  Office's post 03/03/2022
Photos from Gamo Development Association የጋሞ የልማት ማህበር በአዲስ አበባ GDA's post 15/02/2022
15/02/2022

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ላለፉት ሶስት ወራት ተኩል በመላ አገሪቱ ተጥሎ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅን አነሳ
*******************
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ መደበኛ ጉባኤው በአዋጅ ቁጥር 1264/2014 የተደነገገውን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ በአብላጫ ድምፅ ወስኗል፡፡

በምክር ቤቱ የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተፈፃሚነት ቀሪ እንዲሆን ያስፈለገው አዋጁን ማውጣት የግድ አስፈላጊ እንዲሆን አድርጎ የነበረው ሁኔታ ጉልህ በሆነ መልኩ የተቀየረ በመሆኑና ስጋቱን በመደበኛ የህግ ማስከበር ስራ መከላከልና መቆጣጠር የሚቻልበት ደረጃ በመድረሱ ነው ብለዋል።

የተወሰኑ የምክር ቤቱ አባላት በበኩላቸው የህወሓት የሽብር ቡድን በአፋር ክልል ወረራ በፈፀመበት፣በአማራ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ለወረራ ዝግጅት እያደረገ ባለበት እንዲሁም ሸኔ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ጥቃት እየፈጸመ ባለበት አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳቱ ተገቢ አለመሆኑን በመጥቀስ ተቃውመዋል።

በአንፃሩ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በባህሪው መብት ገዳቢ በመሆኑ፣ለሃገሪቱ የገፅታ ግንባታ ተገቢ አለመሆኑ እንዲሁም ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ ከወራት በፊት ከነበረችበት ጋር ሲነፃፀር አንፃራዊ ሰላም ያለ መሆኑን ጠቅሰው የአዋጁን መነሳት ደግፈዋል።

አዋጁ ተፈፃሚነት የሚሆንበት ጊዜ እንዲያጥር የቀረበው የውሳኔ ሃሳብም በአብላጫ ድምፅ ፀድቋል።

በሰለሞን ፀጋዬ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Arba Minch'?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Website

Address

Gacho Baba
Arba Minch'