Yoni man
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yoni man, Health/Beauty, yonitebeje8@ggmail. com, Arba Mintch.
god
Hi
22/09/2023
Doc le sew yemtazin
Le bezu abatochi ena entochi
Le hageriko tasfelgalhe minw
Wondime doc mamen aqategn
Ere ere ere
19/08/2023
ማኖ በማስነካት ጨዋታውን በጥበብ እያሸነፉት ነው።
መጀመሪያ በህዝበ ውሳኔአቸው ማኖ አስነኩ፤
ሸውደው ወደ መጫወቻ ሜዳው ካስገቡና ፍላጎታቸውን ካሳኩ በኋላ አሁን ደግሞ ቶሎ የማያልቅ አስመስለው ከረሜላ ለማላስ እየሞከሩ ነው።
ያላወቁት ነገር ቢኖር በከረሜላቸው ማሙሽ እንጂ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ መብቱን ከማስጠበቅ ወደኋላ የማይል መሆኑን ነው። ይህ ትውልድ የትላንት አይደለም። ገደሉን ሳያይ ሳሩን ብቻ እያየ ገደል የሚገባው በሬ ነው። ኦ ለካ ባንዲራው ላይ በሬ አለ። ኧረ ከፊቱም ቅጠል አለ።
በህዝበ ውሳኔው መሳተፍን መሰረት አድርገው ጥያቄአችሁ ክልል ሳይሆን ማዕከል መሆን ሲሉ የነበሩ ነገ ደግሞ ይህ ከረሜላ ሲያልቅ (የስልጣን ዕድሜው ሲያበቃ) ምነው ትላንት አጨብጭባቹ ተቀብላቹ የለም እንዴ ጥያቄአችሁ ክልል ሳይሆን ስልጣን ነው በማለት በተደጋጋሚ ነጥብ በማስጣል የህዝብ ጥያቄ ሰሚ እንዳይኖረው በማድረግ ማዳፈን ነው።
በአሻንጉሊት የሚጫወቱት እነማሙሽ ናቸው።
ወንድማገኝ አንጁሎ
Category
Telephone
Website
Address
Arba Mintch
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Yoni man posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.