Maalta’inna laataa ?

Maalta’inna laataa ?

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Maalta’inna laataa ?, Health/Beauty, Awash.

26/09/2026

ወቅታዊ መረጃ

ዋጃ እና ጥሙጋን የኢትዮጵያ ሠራዊት ተቆጣጥሯቸዋል። ወደ አላማጣ የሚደረገው ጉዞ/ግስጋሴ ቀጥሏል።

የህወሓት ታጣቂዎች በሁሉም አቅጣጫ እየተበተኑ ነው። የደቡብ ግንባር አዛዥ ጆን መዲድን ጨምሮ በየደረጃው ያሉ አዛዦች፣ “አልቻልንም፤ ሠራዊታችን እየተበተነብን ነው” ብለዋል።

በራያ አላማጣ የሚገኙ ሁሉም የገጠር ወረዳዎችና ቦታዎች ነፃ የወጡ ሲሆን የትግራይ ደቡባዊ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ዝናቡ ገብረመድህን ከነሙሉ ተባባሪዎቹ/አጃቢዎቹ ጋር ወደ መቐለ አቅጣጫ ሸሽቷል።

ህወሓት በደቡብ ግንባር እና በዋግኽምራ ዞን የድሮን ጥቃት የተቀበለች ሲሆን በዚህ ግንባር ከሌሎች የሚለየው የህወሓት ታጣቂ ኃይል በቁጥር 5 የሚደርሱ መድፎችን ይዞ እንደነበር ተገልጿል። በድብርሳኤ 1 መድፍ፣ በ02 ቲያ 2 መድፎች እና በራያ አላማጣ ወረዳ፣ ፋጫ በተባለ ቦታ 2 መድፎች፣ በድምሩ 5 መድፎች በድሮን ጥቃት ተመትተዋል የሚል መረጃ ተሰጥቷል። በስፍራው የነበረው የሜካናይዝድ ኃይልም ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል።

በላሊበላ ግንባር ደግሞ ታጣቂዎች“ሁሉም ተበታትነዋል የተረፉትን አሰባስበው ጦርነቱን ለማስቀጠል እንዲሁም ለማጥቃትና ለመከላከል ቢሞኩሩም ፤ አልቻሉም።
እየሞቱ፣ እየቆሰሉ እና እየሸሹ ነው ያሉት ።

26/09/2026
26/09/2026

የሀገር መከላከያ ሰራዊት 13 አካባቢዎችን ከህውሃት የጥፋት ኃይሎች ማስለቀቁ ታውቋል።

በራያ አላማጣ ግንባር እየተደረገ ባለው ውጊያ የመከላከያ ሰራዊቱ ከተከላካይነት ወደ ማጥቃት በመሸጋገር በዛሬው እለት 13 የተለያዩ ስፍራዎችን ሙሉ በሙሉ ማስለቀቁ ተገልጿል።
📍 ራያ አላማጣ ወረዳ እና ራያ ጨርጨር ወረዳ
1. ዋጃ
2. ጥሙጋ
3. አየር ማረፊያ
4. ቢትሞ
5. ኩቢ ቀረንሳ
6. ኩቢ ድርባ
7.በደና ለኮ
8. ትግሬ መንደር
9. ጉበና መንደር
10. ራያ መንደር
11. ባይባዎ
12. መሓጎ
13. ቀይ አፈር
በመከላከያ ሃይላችን ነፃ የኸጡ ሲሆን በአላማጣ የነበሩ የሕወሓት አመራሮች ወደኋላ እየሸሹ ሲሆን፣ የመከላከያ ሰራዊቱ ወደ ፊት ቀጥሏል።

Photos from የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication's post 24/09/2026
Photos from Enatalem Melese Mideksa's post 24/09/2026
Photos from FDRE Government Communication Service-በኢፌዴሪ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት's post 24/09/2026
Photos from Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ's post 24/09/2026
24/09/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለኢትዮጵያ-ጅቡቲ የነዳጅ ምርቶች ማስተላለፊያ ቱቦ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ ከታደሙ በኋላ በጅቡቲ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል።



ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/FDREGovermentCommunication

Category

Website

Address

Awash

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Maalta’inna laataa ? posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Subscribe

We will notify you when anything happens in Awash.