Yididya Page
Health is the base for all.
Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Lij Mamo Man, Shaamba Girja, Alu Adimasu Arkota, Eyasu Hasana Daga, Tamene Haxinafu, Zed Shila, Dagim Dancho, Lij Ade Man, Fetu Fe'oo, Roori Sidama Tube, Abera Gadda, Hakimi Halax, Degife Gonesa, Mesfin Kedele, Sinbona Kenasa, Yone Man Jilo, Hailel Legese, Legu Legese Bolka Basha
26/07/2026
Mbappe the goal machine deserve this, but they may different, in 2026
23/07/2026
Barrunni 1 ttunni 5te siine geesha buna aga, mitu mitu mannira, wodanunna mundeete nigi keeraanchimmara (cardiovascular health), dancha ikkasi xawinsi. Hakkuno barrunni 400mg caffeine(bunu giddo baqqi assate kaa'litanno kalaqamu molekuule), afirate yaate.
Buna agginannilla✍️
🔊🔊📢📢
**************
በጉቦ-ሔማ፤ሆኮ ግርጃ፤በቴ፤ላጋሎላ፤ዌሌ ጦርነት ይቁም፤ ሰላም ይንገሥ!!
በጉቦ-ሔማ አካባቢ በወንድማማች የኦሮሚያና የሲዳማ ሕዝቦች መካከል በተደጋጋሚ ጊዜውን ጠብቆ የሚከሰተው ግጭት በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል። የሚፈሰው ደም የወንድማማቾች ደም ነው፤ የሚወድመውም የጋራ ሀብታችንና የወደፊት ተስፋችን ነው።
ግጭት በባህርይው በአንድ አካባቢ ብቻ የማይቆም ወደ ሌሎች አካባቢዎች የመስፋፋት አደጋ አለው። ስለዚህ መንግሥት ይህን ጉዳይ በከፍተኛ ትኩረት በመውሰድ ፈጣን፣ ፍትሐዊና ዘላቂ መፍትሔ ሊያመጣ ይገባል። የጸጥታ አካላት ሰላምን በማስከበር ሕዝብን ከጥቃት እንዲጠብቁ፣ የአካባቢ መሪዎች፣ ሽማግሌዎች፣ ሃይማኖታዊ አባቶችና ወጣቶችም ለእርቅና ለመግባባት እንዲሰሩ ጥሪ እናቀርባለን።
የኦሮሚያና የሲዳማ ሕዝቦች በዘመናት የተጋሩት ታሪክ፣ ባህል፣ ንግድና ጉርብትና ከማንኛውም ግጭት ይበልጣል።
ይህ ወንድማማችነት ሊጠበቅ ይገባል። ልዩነቶችም በውይይትና በሕግ መፍትሔ ሊያገኙ ይገባል።
ጦርነት ማንንም አያሸንፍም!
ሰላም ግን ሁሉንም ያሸንፋል።
Via
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |
| Sunday | 09:00 - 17:00 |