Bedilu Kucho

Bedilu Kucho

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bedilu Kucho, Health/Beauty, Woldeamanuel, Awassa.

26/05/2024

አንድ ዓመት ሞላኮ ከእኛ ተለይቶ፤
***** -----******
የምሑራን መካሪ ጥበብ አስተመሪ
የባህል አዋቂ የአርሶ አደር መሪ፣
የታሪክ መዛግብት ሁሉንም አቃፊ
ሊቁ ግንበርቀደም ባለታሪክ ፀሐፊ
የተበዳዮች እና ምስክኖች ደጋፊ፣
ልጆች ብቻ ሳይሆን ወገን ዘመድ ላጡ
ከሩቅም ለመጡ ከአብራክም ለወጡ፣
ፍርድን የማያዛባ የህግ አማካሪ
በሰብዓዊነቱ ማንንም አክባሪ፣
እዉነተኛ ፈራጀ የአጥቢያዉ ዳኛ
የታሪክ ምሑር ነዉ ከሁሉም አንደኛ፣
የመረጃ ማዕከል የምርምር ጣቢያ
የሁላችን ኩራት የጋራ መመኪያ፣
ህዝቡንም ሲያወድስ ዘር ጎሳዉን ጠርቶ
የእግዘር ስጦታ በዕዉቀት ተሞልቶ
ከእንግዲህ ማን ይጥራን የልባችን ነክቶ
እንዳይረሳን እንጂ የድሮዉን ዘንግቶ
ሁላችንም ትቶን ከመሐላችን ጠፍቶ
ወራቱ ተቆጥሮ ጊዜዉም ተሰልቶ
አንድ ዓመት ሞላኮ ከእኛ ተለይቶ፤

05/02/2024
29/11/2023

ውድ የFB ኋደኞቼ፣
የእኔን ፎቶ በመጠቀም የተለያዮ Fake አካውንቶች ተፈብርከዋል። በአካውንቶቹ የሚለጠፉ ሃሳቦች እኔን የማይመለከቱ መሆኑን እገልፃለሁ።

03/11/2023

ሄልዱ እንኳን አደረሰሽ የእኔ ቆንጆ!!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Awassa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Woldeamanuel
Awassa