Jafer nasir
Tewekelallah❤
Aslaam ma Alikum, as we get closer to saying farewell to the month of Ramadān, I want to specially make this du'a for you.
*May Allah سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى* record your name amongst those who will be forgiven. *Ameen*🤲
*May Allah سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى* accept all your Du'as and widen your Rizq with lots of Barakah. *Ameen* 🤲
*May Allah سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى* grant you the strength to fulfil your obligations to the best of your ability and confirm your entry into the highest rank in *JANNAH* by *HIS* Mercy. *Ameen* 🤲
*May Allah سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى* remove all your difficulties and ease all your tasks. *Ameen* 🤲
*May Allah سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى* answer from *HIS* infinite mercy, all that you need and ask for, from the dreams of your heart to the prayers on your lips, to every expectation and aspiration you have that He is pleased with. *Ameen* 🤲
*May Allah سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى* protect and guide you; and keep you safe from all calamities and save you from the punishment of the grave and the Hellfire. *Ameen*🤲
*May Allah سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى* grant you success and elevate your status in this world and the Hereafter.
*Ameen* 🤲
12/03/2024
🥰🥰❤
02/03/2024
#ዓድዋ❤❤
እንኳን ለ128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ቀን አደረሳችሁ !
" ዓድዋ ዛሬ ናት አድዋ ትናንት
መቼ ተነሱና የወዳደቁት
ምስጋና ለእነርሱ ለአድዋ ጀግኖች
ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች
የጥቁር ድል አምባ ዓድዋ
አፍሪካ እምዬ #ኢትዮጵያ❤
ተናገሪ
የድል ታሪክሽን አውሪ !! " - ጂጂ
መልካም የድል በዓል ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ !!
29/02/2024
21/6/2016 ዓ.ም ወልቂጤ
የጉራጌ ዞን ልዩ ልዩ ሻምፒና የፓራኦሎምፒክስ የ100 ሜትር ዊልቸር የሴቶችወድድር ;-
1ኛ / ሀዬ ሙዜ ከወልቂጤ
2ኛ /መቅደስ ትዳሩ ከእንደጋኝ
3ኛ / እሙዬ ብርሀኑ ከወልቂጤ ሲሆን
#በወንዶቸ;-
1ኛ/ ዳዊት ዮሴፍ ከወልቂጤ
2ኛ/ ክንድዬ ማህተቤ ከወልቂጤ
3ኘ/ ተስፋዬ ደመቀ ከእንደጋኝ በመሆን ውድድሩ ተጠናቀዋል። #ድል ለእንደጋኝ💛💚❤
24/02/2024
ሃቅ ነው ጊዜዋ ሲደርስ በእግሯ ትሄዳለች!!
26/01/2024
Only great people will like this photo ❤️🙏🌹
10/01/2024
🛑 ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿من هجر أخاه سنةً، فهو كسفْكِ دَمِه﴾
“ወንድሙን አንድ አመት ያኮረፈ ደሙን እንዳፈሰሰው ነው።”
📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 6581
06/01/2024
"ዱንያ በኛ ፍጥነት፣ አቅልና ብልጠት የሚመጣ መስሎን፤ ሐራሙን ከሐላሉ ቀላቅለን የምንኖር ሰዎች ሆይ!
የተወሰነልንን እንጂ አናገኝም! የተወሰነልን እንጂ አይደርሰንም!"
© ኡስታዝ አቡበከር አሕመድ
Click here to claim your Sponsored Listing.