Smile jimma dental clinic
Let your smile change the world, but don’t let the world change your smile..
03/10/2025
03/10/2025
ስትስቁ መሳቀቅ ቀረ!
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ለአዋቂና ለህፃናት፦
✅ ጥርስ ምርመራ
✅ የምክር አገልግሎት
✅ የጥርስ እጥበት
✅ መጥፎ የአፍ ጠረን ማከም
✅ የድድ ህክምና
✅ የተቦረቦረ ወይም የተበላ ጥርስ መሙላት
✅ የጥርስ ስር ህክምና
✅ መታከም ማይችል ጥርስ መንቀል
✅ የጎደሉ ጥርሶችን በቋሚና በወጪ-ገቢ መትከል
📌በቋሚ፦
፨ አክሪሊክ
፨ ክሮሞ ኮባልት
፨ ሴራሚክ
፨ ዚርኮንያ
፨ ኢ-ማክስ
📌 በወጪ-ገቢ፦
፨ በሙሉ
፨ በግማሽ
✅ የተወላገዱ ጥርሶች በሚታይ እና በማይታይ ብሬስ ማስተካከል
✅ ጥርስ በቬነሪንግ ማስዋብ ( Hollywood Smile )
✅ የጥርስ ጌጥ ማጣበቅ
✅ የጥርስ ራጂ ( Digital X-Ray )አገልግሎት
ስማይል የጥርስ ህክምና ክሊኒክ
አድራሻ ጅማ ፈረንጅ አራዳ ከሲኒው ጎን ያለው ህንጻ 3ኛ ፎቅ
📲 0955550331
📲 0471119997
ለተጨማሪ መረጃ የማህበራዊ ድህረገፅ መስፈንጠራያዎቻችንን ይጫኑ፦
ቲክቶክ: tiktok.com/.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Jimma