Haile fitness
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Haile fitness, Health/Beauty, Mekelle.
Follow for more fitness videos
14/06/2026
follow me
ናይ እግሪ ስፖርት ብምስራሕ ቅርፅ ሰዉነትና ነስተኻኽል💪❤
#ስፖርት #ጤና
Follow me
ጡንቻ እና ደረት የሚያድጎዉ ደጋግመህ ስትሰራ ነዉ።
#ስፖርት #ጤና
12/06/2026
good morning everyone
11/06/2026
ጡንቻችን ለማሳደግ በጣም የምጠቅሙን የስፖርት እንቅስቃሴዎች!
ጡንቻችን ለማሳደግ ከፈለግን ጡንቻዎቻችን በቀጣይነት የሚፈታተኑ ስፖርቶች መስራት ኣለብን።
እነዚህ በጣም ዉጤታማ የሆኑ እንቅስቃሴዎች ናቾዉ።
1,ፑሽ ኣፕ
👉 የደረት፣የትክሻ እና የኋላ ክንድ ጡንቻዎች ያጠነክራል።
2,ፑል ኣፕ
👉የጀርባ፣የክንድ እና የትክሻ ጡንቻዎች ያጠነክራል።
3, ዲፕስ
👉 የዶረት፣የትራይሰብ እና ትክሻ ያጠነክራል።
4,ስኳት
👉 የእግሪ እና የወገብ ጡንቻዎች ያጠነክራል።
5,ላንጅ
👉 የእግሪ ጥንካሬ እና ሚዛን ያሻሽላል።
6,ፕላንክ(plack)
የሆድ እና የኮረ ጡንቻዎቻችን ያጠነክራል።
7,ክራንች(crunches)
👉 የሆድ ጡንቻዎች ያጠነክራል።
8,የክብደት ማንሳት
👉 ጡንቻ በፍጥነት ለማሳደግ ከሁሉሙ በላይ ዉጤታማ ነዉ።
እነዝህ እንቅስቃሴዎች የተስተካከለ ቁሞና እንድኖረን ያግዘናል።
ተገቢ ምግብ ይመገቡ። ሽሮ ማለቴ ነዉ😂
የህን መረጃ ያዛጋጀ Haile fitness ነዉ።
ገፃችን ፎሎ በማድረግ ተጨማሪ የጤና እና የስፖርት መረጃዎች ያገኙ።
ስላም ለናንተ ይሁን🤚🙏🙏
#ስፖርት #ጤና
10/06/2026
follow me ❤❤
Follow me❤❤
#ስፖርት #ጤና
Click here to claim your Sponsored Listing.