Mekelle press
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mekelle press, Adama.
18/02/2026
ሕወሓት ለፕሮፓጋንዳ የሚያፈሰው ገንዘብ ለትግራይ ገበሬ ማደበሪያ ይሆን ነበር።
08/02/2026
የጽንፈኛው ሕወሃት የመጨረሻ ምዕራፍ እና የትግራይ ህዝብና የTPF እንቅስቃሴ።!
የጽንፈኛው ህወሃት መሪዎች መጨረሻቸው መቃረቡን አውቀውታል። አምባገነናዊ አገዛዝ፣ አፈና፣ ጦርነት … የሰለቸው የትግራይ ወጣት በትግራይ የሰላም ሃይል ስር ተደራጅቶ ጠመንጃ አንስቶ ጽንፈኞቹ የእድሜያቸው ጥቂት ቀሪ ጊዜ እንዲቆጥሩ እያደረጋቸው ነው። አሁን የሃገር ሸማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ከትግራይ የሰላም ሃይል ጋር እንዲያማልዷቸው እየላኩ ነው። መፍትሄው ግን በአማላጅ መታረቅ ሳይሆን ጽንፈኛውን የህወሃት ቡድን ገለል ማድረግ መሆኑን የትግራይ ህዝብ ተገንዝቦ የትግራይ የሰላም ሃይልን “ግፋ በለው!” እያለ ነው።
ገዱ አንዳርጋቸው - የግጭት አጋፋሪ፤ ቀጣፊ !
ገዱ አንዳርጋቸው በውጭ ሃገር ያስጠጉትን ጽንፈኞች ለማስደሰት ራሱን የሰላም ሰባኪ አድርጎ በማቅረብ በስሙ ተጽፎ የወጣ ውሸት እያስነገረ ነው። እውነታው ግን ከዚህ ይለያል፤ ገዱ አንዳርጋቸው በአማራ እና በትግራይ ህዝብ መካከል ዘላቂ ጠላትነት እንዲፈጠር የትግራይ ምሁራንን እና ነጋዴዎች ጭምር የአማራ ህዝብ ጠላት፣ ገዳይ፣ ዘራፊ እንደሆነ አድርጎ ሲሰብክ የነበረ የጥላቻ አጋፈሪ ነበር። ገዱ አንዳርጋቸው በዚህ እድሜው ለፍርፋሪ ብሎ እውነትን መቅጠፉ የሚያስደነግጥ፤ የሚያሳፍርም ነው።
የህወሓት የክህደት ቁልቁለት፦ ገዳይን ጋብዞ ወደ ቤት ማስገባት!
የትግራይ ህዝብ ሆይ! ትላንት እናቶችን የደፈረ፣ ንብረትህን የዘረፈና ልጆችህን የጨፈጨፈው የሻዕቢያ ወታደር በህወሓት መኪና ተጭኖ ዳግም ወደ ቤትህ ልገባ ነው። በዛላ አንበሳ በኩል "ሰርሓ" ተብሎ በሚጠራው የኤርትራ አካባቢ 21 የጭነት መኪኖች የሻዕቢያን ወታደሮች ጭነው ወደ ትግራይ ሊገቡ መሆኑ ተደርሶበታል። ይህ የህወሓት የጥፋት ቡድን ስልጣኑን ለማስጠበቅ ሲል፣ ህዝባችንን የፈጀውን ጠላት በጓሮ በር ጋብዞ እያስገባ ነው።
የትግራይ ህዝብ ሆይ! ገዳይህን ጋብዞ የሚያስገባውን ህወሓትን "አይበቃህም?" ልትለው አይገባም? ይህንን የሴራ ድራማ በጋራ እንቃወም! ህወሓት ለትግራይ ህዝብ ደህንነት ሳይሆን ለጥፋቱ እየሰራ መሆኑን በተግባር አሳይቷል።
04/02/2026
የህወሓት የፖለቲካ ክሳራ፦ የትግራይን ህዝብ ለሻዕቢያ አሳልፎ የመስጠት ሴራ!
ህወሓት ዳግም በከፈተው ጦርነት ትልቁን ድንጋጤ ያስተናገደው ከጦር ሜዳው ሽንፈት ቀድሞ በህዝባዊ ንቅናቄ ነው። ሰላም ፈላጊው የትግራይ ህዝብ የቡድኑን የጥፋት አጀንዳ "እምቢ" በማለቱ ህወሓት መላ ቅጡ ጠፍቶታል።
በተለይ ደግሞ በትግራይ እናቶች ላይ ዘግናኝ ግፍ ከፈጸመው፣ ንብረት ካወደመውና ካዘረፈው የሻዕቢያ ወራሪ ሃይል ጋር በጓሮ በር መሞዳሞዱ፣ በህዝቡና በህወሓት መካከል የነበረውን የመጨረሻ ክር በጥሶታል። ትላንት "ጠላቴ ነው" የሚለውን ሻዕቢያን ዛሬ ለስልጣን ጥማቱ ሲል አጎንብሶ መቀበሉ፣ ቡድኑ ለህዝብ ደህንነት ሳይሆን ለጥቂቶች የፖለቲካ ቁማር የሚቆም ማፍያ መሆኑን በተግባር አሳይቷል።
04/02/2026
With Tigrai Television – I just got recognised as one of their top fans! 🎉
04/02/2026
የትግራይ ህዝብ ከህወሓት ሴራ እና ከሻዕቢያ ወረራ ይልቅ ሰላምን መርጧል።
የህወሓትና የሻዕቢያ ዳግም ውህደት የትግራይን ህዝብ ለባርነት አሳልፎ የመስጠት ያህል ነው! ህዝቡ ግን ነቅቷል። ጁንታው ከአረመኔው የሻዕቢያ ሃይል ጋር የፈጠረው "የሴራ ጋብቻ" የትግራይን ህዝብ ክፉኛ አሳዝኗል፤ አስቆጥቷልም። በዚህም ቡድኑ የህዝብ ተቀባይነት እንደሌለው ሲረዳ የድሮን ድራማዎችን በመፍጠር ወደ ማደናገጥ ለመግባትም ሞክሯል።ሆኖም ግን ሰላም ፈላጊውን የትግራይ ህዝብ ለጥፋት ተልእኮው ማሰለፍ ተስኖታል። አሀኑ መሉ ለሙሉ ተስፋ ወደ መቆረጥ ገብቷል።
ህወሓት ከህዝብ ጋር የነበረው ድልድይ ተሰብሯል!
01/02/2026
!
📌 እቲ ናይ ፕሪቶሪያ ስምምነት ሰላም ንኢትዮጵያ ሓዱሽ ምዕራፍ ንምኽፋት ዝዓለመ እኳ እንተኾነ፡ ህወሓት ግን ነቲ ስምምነት ከም “ቡፌ” ዝጥዓሞ ጥራይ መሪጹ ናይ ምብላዕ፣ ዘይጥዓሞ ድማ ናይ ምንፃግ ፀረ-ዴሞክራሲያዊ ኣካይድኡ ቀፂሉሉ ይርከብ። ብስም ሕገ-መንግስቲ እናመሓለ፡ ብመሰረት እቲ ሕገ-መንግስቲ ዝካየድ “ህዝበ ውሳነ” (Referendum) ምፍርሑ፡ እቲ ጉጅለ ብሽርሕን ብስልጣን ጥምየትን ዝደንዘዘ ምዃኑ መረጋገፂ እዩ።
🛑 ካብዚ ሓሊፉ ድማ ሰሞኑን ኣብ ከባቢ ሽረ ተሽከርከርቲ ዕላማ ዝገበረ መጥቃዕቲ፤ ብዘመን ደርግ ህዝቢ ንውግእ ንምስላፍ ተባሂሉ ኣብ ዕዳጋ ሓውዜን ዝተፈፀመ ናይ “ወያነ-ሻዕቢያ” ናይ ጥፍኣት ኪዳን ታሪኽ ዘዘኻኽር “ሓውዜን ስታይል” ዝተቐንባበረ ሽርሒ ምዃኑ ህዝቢ ይዛረብ ኣሎ። ሽዑ እውን ህዝቢ “ንውግእ ኣይተሓባበርን” ምስ በለ፡ ንጹሃን ሰባት ብምውቃዕ “ሰላም የለን” ዝብል ናይ ሓሶት ትርኽቲ ከም ዝፈጠሩ ኩሉ፡ ሎሚ እውን እዚ ጥሩፍ ጉጅለ ተመክሮ ጥፍኣት ሻዕቢያ ብምጥቃም ንህዝቢ ኣብ ሕንፍሽፍሽ ንምእታውን ናይ ምንጣል ስግኣት ንክነግስን ይፅዕር ኣሎ። እዚ ንስምምነት ሰላም ንዘላቒ ሰላም ዘይኮነስ ንስልጣን መቐፀሊነት ናይ ምጥቃም ስልቲ፡ ህወሓት ካብ ታሪኻዊ ጌጋታቱ ከምዘይተምሃረን ዛጊድ እውን ንህዝቢ ከም ናይ ፖለቲካ ቁማር መሳርሒ ይጥቀመሉ ከምዘሎ ዘርኢ እዩ።
01/02/2026
ሶስትዮሽ ጥልመት፣ውዲት ሰልስተ ኩርነዕን ጽንዓት ገንደብታን።
📌 እዚ ኣብ ትሕቲ ሰማይ ገንደብታ ዘጋጠመ ፍጻመ፣ ተራ ወታደራዊ ግጭት ዘይኮነስ፡ ልኡላውነት ኢትዮጵያ ንምምንዛዕ ዝተኣለመ “ሶስትዮሽ ጥልመት”—ኣስመራ፣ መቐለን ካይሮን—ብውርደት ዝፈሸለሉ ውጽኢት ውዲት እዩ። ናይ ሻዕቢያ ኣዕነውቲ ድሮናት ናይ ሞት ሓዊ ክዘንባ ከለዋ፡ ናይ ህወሓት (TPLF) ናይ ፕሮፓጋንዳ ማሽን ድማ ገና ደም ከይነጸፈን ህይወት ንጹሃን ከይደሓነን፡ ኣቐዲሙ ዝተዳለወ “መንግስቲ ሃሪሙኒ” ዝብል ናይ ሓሶት ትረካ ንዓለም-ለኸ ማሕበረሰብ ንምዝርጋሕ ካሜራኡ ኣዳልዩ ይጽበ ነይሩ፤ እዚ ድማ እቲ ውድብ ንፖለቲካዊ ረብሓ ኢሉ ደም ናይ ገዛእ ወገኑ ከም ናውቲ ንምጥቃም ንድሕሪት ከምዘይብል ዳግማይ ዘረጋገጸሉ ታሪኻዊ ውርደት እዩ።
🛑 ካብ ድሕሪት ኮይኑ ነዚ ናይ ጥፍኣት ግብኣትን ስልጠናን ብገንዘብን ብተክኖሎጅን ዝድግፍ ናይ ካይሮ ኢድ፡ ህዳሰ ኢትዮጵያ ንምዕንቃፍ ዘይኹዕቶ ጉድጓድ ከምዘየለ ርእይ እኳ እንተኾነ፡ ዝተዓጽደ ግን ዝተሓሰበ ስትራቴጂካዊ ዓወት ዘይኮነስ ዝከሰረ ናይ ሞራል ውድቀትን ዓለም-ለኸ ውርደትን ጥራይ እዩ። ናይ ገዛእ ህዝቡ ንጓና መጥቃዕቲ ኣሕሊፉ ዝህብ ከም ህወሓት ዝበለ መሪሕነት፡ ኣብ መዝገብ ታሪክ ብዓቢ ገበን ክሕደት ሃገር ተወጊዙ ዝተርፍ ክኸውን ከሎ፡ እቲ ናይ ንጹሃን ገንደብታ መስዋእቲ ድማ ነቲ ንፖለቲካዊ ፍጆታ ዝተዳለወ ዝከሰረ ድራማ መሳለጥያ ኮይኑ ሓሊፉ እዩ።
01/02/2026
ከሃውዜን እስከ እንትጮ፦ ንጹሃንን ለስልጣን የመገበር ሴራ!
ወትሮውንም የራሱን ዜጋ ለፖለቲካ ቁማር በመጠቀም የምናውቀው ህወሓት ከሴረኛው ሻዕቢያ ጋር በመተባበር በአድዋ እንትጮ አካበቢ በህዝቡ ላይ ድሮን በማውረድ ለፖለቲካ መጠቀሚያ አድርገውታል፡፡ ህወሓት ሀውዜን ላይ ንጹሃንን በመጨፍጨፍ ዘመናዊ ካሜራን በመጠቀም የያኔውን የደርግ መንግስት በዓለም አቀፍ ተቋማት ለማስወገዝና የትግራይን ህዝብ ከጎኑ ለማሰለፍ የተጠቀመበትን ስልት በዚህ ጊዜም በእንትጮ ነው የደገመው፡፡ ህወሓት ከነ አስተሳሰቡ ያረጀና ዛሬም 1980ዎቹ ላይ ቆሞ የቀረ የማፍያ ቡድን መሆኑን በተግባር አስመስክሯል ።
ይከብዳል።
#ማይፀብሪ ❗️
_____
የማይፀብሪ ከተማና አካባቢዋ ህዝብ ዛሬ ጠዋት አደባባይ በመውጣት ህወሓት የከፈተውን ጦርነት በማውገዝ ላይ ይገኛል። ሰልፈኞች፦
❶ ህወሓት የከፈተውን ጦርነት በአስቸኳይ ያቁም !
❷ ጦርነት ይበቃናል፤ ዳግም መፈናቀል አንፈልግም !
❸ ከኢትዮጵያ መከላከያ ጎን እንሰለፋለን !
❹ የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሓትን በጽኑ ያውግዝ !
❺ የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን መጣስ ወንጀል ነው !
❻ ከሻዕቢያ ጋር የሚደረግ የጦርነት ሕብረት አፍራሽ ነው!
..እና ሌሎች መፈክሮችን በከተማዋ መንገዶች ተዘዋውረው እያሰሙ ሲሆን ሰልፉ አሁንም እንደቀጠለ ነው።
Click here to claim your Sponsored Listing.