Umer Mustef-ነባ

Umer Mustef-ነባ

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Umer Mustef-ነባ, Health/Beauty, Adama, Shewa.

09/12/2022

"ሀሳቡና ጭንቀቱ ዱንያ የሆነ ሰው ፤ አላህ ጉዳዩን ይበታትንበታል።ድህነትን በዓይኑ መሀል ያደርግበታል።ከዱኒያ የተወሰነለትን እንጂ አያገኝም። ሀሳቡና ጭንቀቱ አኼራ የሆነ ሰው መብቃቃትን በልቡ ያደርግለታል፤ ጉዳዩን ይሰበስብለታል፤ዱንያ የግዷን ወደሱ ትመጣለታለች። ❤[ሲልሲለቲ ሰሂህ፧950]❤

09/12/2022

"መረዳት ከማወቅ ጥልቅ ነው ብዙ ሰዎች ያውቃሉ ነገር ግን የሚረዱት ከነሱ ትንሽ ናቸው"።

07/12/2022
07/12/2022

👉የ አዕምሮ ውበት በ አስተሳሰብ ይለካል።
የምላስ ውበት በ ዝምታ ይለካል ።
የመናገር ውበት በ እውነተኝነት ይለካል።
ውብ ቀን!

07/12/2022

እሩቅ ላለ ሰው ዱዓ የ ውዴታ መልዕክት ነው !

07/12/2022

❤የ ጀሊሉን ፀጋ ቆጥረህ አትጨርሰውም!!
👉ተኝተህ ማደርህ ፀጋ ነው ምክንያቱም ዛሬን ማየት ያልቻሉ ብዙ ናቸው መተንፈስህ ፀጋ ነው ምክንያቱም ከማሽን ውጪ የማይተነፍሱ ብዙ አሉ የሚያስጨንቁህ ነገሮች በ ሞት ፊት ተራ ናቸው ከጎደለህ ይልቅ የተሰጠህን ተመልከት ከስንት ችግር አልፈሀል አበቃልኝ ብልህ ተስፋ የቆረጥክባቸው ጊዜያት እንደ ቀልድ አልፈዋል እኮ፣ወዳጄ አላስተዋልከውም እንጂ ህይወትህ የተሞላው በ አላህ ፀጋ ነው።

07/12/2022

"መሬት ላይ የወደቀ መፍትሄ የለም እራስህን ቀና አድርገህ ለ ችግርህ መፍትሄ ፈልግ !

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Shewa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Culinary Team

Attire

Website

Address

Adama
Shewa