DBJ
ከምን በላይ ሰብዓዊነትን እንተግብረው ምክንያቱም ሰው ስለሆን
02/10/2024
በፖለቲካ
1. የውሸት የሚነገር ይኖራል
2. የተቃራኒን የልብ ምት ለማዳመጥ የሚነገር ይኖራል
3. ለማስቀየስ የሚነገር ይኖራል
4. ለፖለቲካ ትርፍ ሲባል ብቻ የሚነገር ይኖራል
5. ለመረዳት የሚነገር ይኖራል
6. የሚ'ሰራ እንጂ የማይነገር ይኖራል
ስለዚህ በተነገረው ሁሉ መሳተፍ ግድ ላይሆን ይችላል ፤ ዝምታም አንዱ
የትግል ስልት ነው።
15/06/2024
#ሀበይ ለ1445ለኜይ ኢድ አል አድሃ (አረፋ) ሙሊ ቦገሬት አጄጄሙ።
21/05/2024
ይመስጣል
15/05/2024
መኖር በምድር ብቻ ይመስላቸዋል እነዛ አይሁዶች ሂሳብ ማወራረጃ ወቅት ይመጣል ለተጨፈጨፉ ፍልስጤማውያን ሙስሊሞች
13/05/2024
የአይ*ሁድ ጭካኔ በፍልስጤማውያን ብቻ የሚያቆም ይመስላቸዋል የፍልስጤም ጎረቤት አረብ ሀገራት መሪዎችና ህዝቦች
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Shewa