Semagn Astatke

Semagn Astatke

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Semagn Astatke, Health/Beauty, Addis Ababa.

06/06/2025

ለእመነቱ ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችሁ።

30/04/2025
08/09/2024

የነጭ ሽንኩርት መድኃኒትነት

1. ነጭ ሽንኩርት ስራን በትክክል ለማከናወን፣ የሰውነት ሕዋሳትን ጤናማ ለማድረግ ፣ድካምን ለማስወገድ፣ዕድሜን ለመጨመር፣በአይጥና በልዩ ልዩ ተባዮች የሚመጡትን ተስቦ በሸታዎችን ለመከላከል ነጭ ሽንኩርት መብላት በጣም ጠቃሚ ነው፡፡

2. ማንኛውም ሰው መጥፎ ሽታ ባለበት አካባቢ ለፅዳት ከመሰማራቱ በፊት ነጭ ሽንኩርት ከትፎ ቢበላ ከማንኛውም በሽታ ከሚያመጡ ተዋህሲያን ለመዳን ይቻላል፡፡

3. በቂ ሕክምና በሌለበት አካባቢ በቁስል ለሚሰቃይ ሕሙማን በነጭ ሽንኩርት ጭማቂ አጥቦ በቁስሉ ዙሪያ በመደምደም በፋሻ ወይም በንፁህ ጨርቅ በማሰር ሕመምተኛውን ለመፈወስ ይችላል፡፡

4. ነጭ ሽንኩርት ቀቅሎ እንፋሎቱን የካንሰርንና የቲቢ በሽታዎችን ለመከላከልና በሳንባ አካባቢ ብርድና ጉንፋን ለማዳን ፍቱን መድኃኒቱ ነው፡፡

5. ብርድ ብርድ በሚያሰኝ ሕመምና በተለይም በጥርስ ሕመም ለሚሰቃዩት ሕሙማን ሁለት ራስ ነጭ ሽንኩርት የውስጠኛውን ሽፋናቸውን በመላጥ በሁለቱም ጉንጫቸው በተለይም በተነቃነቀው ጥርስ በኩል ነክሰው ረዘም ላሉት ሰዓት ቢጠቀሙበት መልሶ መልሶ ይጠነክራል፡፡

6. ለአስም፣ ለጉሮሮ ክርካሪ ወይም ኮርታ ለተባለው በሽታ እንዲሁም ጉሮሮ ለማፅዳት የነጭ ሽንኩርት ጭማቂ በስኳር ወይም በማር መጠጣት የተፈተነ መድኃኒት ነው፡፡

7. ነጭ ሽንኩርት የራስ ምታትና የደም ብዛት ያለባቸው ሰዎች ከ3 እስከ 5 ቀናት በማከታተል ሦስት ሦስት ፍንካች በቀን ሦስት ጊዜ ቢበሉ ከድካምና ከደም ብዛት ሊፈወሱ ይችላሉ፡፡

8. በደም መርጋት ምክንያት ለሚሰቃዩ ፣የልብ በሽታን፣ የፊንጢጣ ኪንታሮትና የእግር ደም ሥር እብጠት varicose የተባሉትን በሽታዎች ለመከላከልና ለመዳን ነጭ ሽንኩርት በመብላት መፈወስ ይችላል፡፡

9. ነጭ ሽንኩርት የቆላ ቁስል፣ችፌን፣የጨጓራ በሽታን ወረርሽኝን ኮሌራን ሳይቲካን የቁርጥማትን ሕመምን እንደሚያድን የተረጋገጠ ነው፡፡

ሰላም እና ጤና ከእናተ ጋር ይሁን

07/08/2024

💒እንኳን ለፆመ ፍልሰታ💒
💒በሰላም በጤና አደረሳቹ💒
💒በሰላም ጀምሪን በሰላም እድንፈፅም💒
💒የእግዚአብሔር ቸርነት የድንግል ማርያም ምልጀ💒
💒ከሁላችን ጋር ይሁን💒
💒አሜን ❤🤲💒🙏
💒አሜን ❤🤲💒🙏
💒አሜን ❤🤲💒🙏

Photos from Semagn Astatke's post 03/08/2024

በመደጋገፍ በመተባበር ኢትዮጵያዊነት ከፍ ባለበት ሩጫ ባገኘነዉ ሜዳሊያ እንኳን ደስ አለን ።

26/07/2024

በዓል_አደረሳቹ!!
እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው መላኩ ገብርኤል ነኘ
ሉቃስ ም1 ቁ19

24/07/2024

😭😭😭😭
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ በርካታ ዜጎቻችንን ሕይወት ቀጥፏል። በደረሰው አስከፊ ጉዳት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽኩ በአደጋው ህይወት ያጡ ወገኖች ቤተሰብና ወዳጅ ዘመድ ሁሉ መጽናናት ይስጣችሁ።

23/07/2024

እያመመው መጣ

አል ሲሲ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ጉዞ በኋላ አቅሉን ስለሳተ ሰሞኑን ፖርት ሱዳን ይሄዳል

" ኮፒ የሀገር መሪ ሁኖ "
ቸው ግብጽ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa