Ethio beauty product

Ethio beauty product

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio beauty product, Health/Beauty, Addis Ababa.

04/04/2024

የፊታችሁ ቀዳዳዎች (Open Pores) ከሆነባችሁ. . .

✨ The Ordinary Niacinamide 10% + Zinc 1% በመጠቀም እይታውን ማደብዘዝ ትችላላችሁ።

✨ወዝ በጣም ሲበዛ የሚከሰት ስለሆነም ደረቅ የፊት ቆዳ (Dry Skin) ካለሽ ፊታችሁ ላይ የመከሰት እድል ትንሽ ነው!

መቼ መጠቀም አለባችሁ?🪑

💫ጠዋት እንዲሁም ማታ ላይ ፊትችሁን ታጥባችሁ ካደረቀ በኋላ መቀባት ያለባችሁ ሲሆን ከተቀባችሁ በኋላ ሞይስችራይዘር ብትጠቀሙም መልካም ነው!

ለማዘዝ፡
☎ ፡ 0982971818
☎: 0938289782

ሁሌም ከጎናችሁ ነው!

29/03/2024

በማር እና በአጃ የሚሰራ የፌስ ማስክ አዘገጃጀት❤️

የሚያስፈልጋችሁ:
❤️1 የሾርባ ማንኪያ ማር
❤️2 የሾርባ ማንኪያ አጃ
❤️2 የሾርባ ማንኪያ ወተት

ለማዘጋጀት:
💫 ሶስቱን በጎድጎዳ ሰሀን ውስጥ በመጨመር በደንብ አደባልቁት

አጠቃቀም፡
💫 የአይን አካባቢ ብቻ በማስቀረት ንፁህ ፊታችሁን ላይና አንገታችሁን ተቀቢው
💫 ከ15 እስከ 20 ደቂቃ እንዲቆይ አድርጉት
💫 ለብ ባለ ውሃ ፊታችሁን ማሳጅ እያድርጋችሁ መታጠብ
💫 በንፁህ ፎጣ ማደራረቅ

🌺 ማር የፊታቸሁ ቆዳ እርጥበት እንዲያገኝ ሲረዳ አጃ ደግሞ የሞቱ የቆዳ ሴሎችን በማስወገድ ቆዳችሁ ለስላሳ እንዲሆን ያስችለዋል✨።

ሁሌም ከጎናችሁ ነን! 💗

27/04/2023
Photos from Ethio beauty product's post 15/03/2023

Join our telegram channel https://t.me/+jLmKzwX-VlA5M2Y0 and call us on 0938289782/0982971818

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa