Royal Oud
Royal OUD - BRAND ORIGINAL AND CUSTOMIZED PERFUMES.
ሮያል ዑድ - ኦሪጅናል እና የተቀመሙ ሽቶዎች መሸጫ
Great scent! The new generation of masculinity! Love it!!!! ❤️
22/03/2026
https://www.youtube.com/watch?v=61NSYwi2ivw&t=33s
ከ ሚምበር ቴቪ ጋር የነበረን ቆይታ ይህን ይመስል ነበር።
ተጋበዙልኝ! አመሰግናለሁ!
ዚያራ ... ወደ ሽቶ ተራ .. የዒድ ጉብኝት .. ሽቶ ቀማሚው ቤት | ዒድ 180 | የዒድ ልዩ የበዓል ፕሮግራም ዚያራ ... ወደ ሽቶ ተራ ሽቶ ለደስታ፣ ሽቶ ለክብር፣ ሽቶ ለሠርግ ፣ ሽቶ ለመስጅድ፣ ሽቶ በምክንያት ሽቶ ያለምክንያት።ሽቶ ደሴ ስሜት ውስጥ የሚከት ምርጥ የአፍንጫ ቀለበሰ ነው። ከተመረጡ ...
10/03/2026
ሮያል ዑድ ሽቶ
ለበለጠ መረጃ፡
📞0930631268
🌐www.royalsoud.com
💦 MEET YOUR SCENT!💦
29/11/2025
የትኛውን የሽቶ ብራንድ አፍቃሪ ነዎት!
የሚወዱትን የሽቶ ብራንድ እጅግ ተመሳሳይና ከረጅም የቆይታ ጊዜ ጋር በ ሮያል ዑድ ያስቀምሙ!
ለበለጠ መረጃ:
📞093 063 1268
🏠ቦሌ ብርሃኔ አደሬ ሞል
🌐www.royalsoud.com
——Royal oud——
Meet your scent!
05/11/2025
ውድ የ ሮያል ዑድ ቤተሰቦች!
በተደጋጋሚ በቀረበልን ጥያቄ መሰረት አዳዲስ የተጀመሩ ብራንድ ሽቶዎች ከ አዲስ አስተሻሸግ መቀመም የጀመርን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
ለበለጠ መረጃ
📞093 063 1268
16/10/2025
ውድ የ ሮያል ዑድ ሽቶ ወዳጆችና ቤተሰቦች።
ላልተወሰነ ጊዜያት የጠርሙስ እጥረት ያጋጠመን ቢሆንም አሁን በአዲስ (Package) ተመልሰናል።
እንደተለመደው የሚወዱትን ሽቶ ለእረስዎም ሆነ ለወዳጅ ዘመድዎ በማስቀመም የደምበኝነት ውልዎን ማደስ ይችላሉ።😉😊😊👍
እናመሰግናለን!
ሮያል ዑድ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Bole
Addis Ababa