Negarit news
this is negarit everybody you can get any kind of tangible short information, panorama, entertainment
03/01/2023
የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ
ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አንደኛ አመት ተማሪዎች በሙሉ
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በእረፍት ላይ ለሚገኙ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች የሁለተኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስቴር ምዝገባ የሚከናወነው ጥር 01/2015 ዓ.ም እንደሆነ ያሳወቃል፡፡ በዚሁ እለት ሁላችሁም ወደ ዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ሪፖርት እንድታደርጉ ክፍሉ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ወደ አርክቴክቸር እና ሶፍትዌር ምህንድስና ትምህርት ክፍሎች ለመቀላቀል የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ጥር 02/2015 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ሬጅስትራር ጽ/ቤት
፨ለጥቆማ 👇
NNegarit newsnNegarit news
03/01/2023
quates
03/01/2023
21/12/2022
Lionel Messi has been invited to "eternalize" his mark at Brazil's famous Maracana by leaving his footprints in the iconic stadium's Hall of Fame 😮
Respect 👏
messi
21/12/2022
my favorite car
21/12/2022
The future of Barcelona is in good hands 🌟
21/12/2022
leion messi
የት ነው የተወለድከው
06/11/2022
#መልዕክት🕊
የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል የፕሪቶሪያውን የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት የሰላም ስምምነት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ መላው ህዝብ በጦርነቱ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን ለመደገፍ እና ለዘላቂ ሰላም እንዲነሳ ጥሪ አቅርቧል።
የካውንስሉ ፀሀፊ ቄስ ደረጀ ጀምበሩ ካስተላለፉት መልዕክት ፦
" የሰላም ስምምነቱ ተግባራዊ እንዲሆንና ሕዝባችን ከፍርሃት፣ ከጭንቀት፣ ከስድትና መከራ ያርፍ ዘንድ የሁሉንም ወገኖች ጥረት ይጠይቃል።
መላው ሕዝባችን አፍራሽ ከሆነ ተግባር በመራቅ እና ባለፉት ሁለት ዓመታት በደረሰባቸው ጉዳት ያዘኑትን ወገኖች በማጽናናት፣ ቤታቸውና ንብረታቸው የወደመባቸውን መልሶ በማቋቋም፤ የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን በመደገፍ እና በማበርታት ለዘላቂ ሰላም በአንድነት እንድንነሳ ጥሪያችን እናስተላልፋለን።
ስምምነቱ እውን እንዳይሆንና ተመልሰን ወደ ግጭት እንድንገባ የሚያደርጉ ቅስቀሳዎች ሊኖሩ ይችላሉ ፤ በልዩ ልዩ የመገናኛ ዘዴዎች የሚተላለፉ አፍራሽ መልዕክቶችን ቸል በማለት ለስምምነቱ ተግባራዊ መሆን ተግተን ልንሰራ ይገባል።
ከዚህ በተጨማሪም በጦርነቱ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው የትግራይ፣ የአማራና የአፋር ሕዝቦች ለጋራ ሰላምና ዕድገት በይቅርታ ተቀራርበው እውተኛ እርቅ እንዲያከናውኑ የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች በአንድነት በመቆም መስራት ይገባል።
.. የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተክርስቲያናት ካውንስል አቅም በፈቀደው ሁሉ ለሀገር ሰላምና ለሕዝቦችዋ ዕድገት አስፈላጊውን ሁሉ ከማድረግ ወደ ኋላ አይልም።
Negarit news
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa, Ethiopia �
Addis Ababa
1230
15/01/2023