Habesha Herbal

Habesha Herbal

Share

በሀበሻ ኸርባል የቆዳና ጸጉርዎን ጤንነት ይጠብቁ፤ይንከባከ?

30/10/2023

የትግራይ ህዝብ "መስመር ሀይልና.." እያለ እንደ ዶግማ የማይሻርና የማይገሰስ ግትር ሰው ሰራሽና አማራ ጠል ህወሃት የደነገገለት "ህጉን" እስካላፈረሰ ድረስ የትግራይ ህዝብ እስከ አለም ፍጻሜ ድረስ ከጦርነት ፈጽሞ ሊላቀቅ አይችልም!!!
ይከን ለመናገር ነብይ መሆን አይጠበቅብኝም የፖለቲካ ሀ ሁን የማያውቅ ህጻን ሊረዳው የሚችል ሀቅ ነው!!!
በአማራ ላይም ሆነ በየትኛውም ህዝብ ላይ ያስቀመጥከው ትርክ እስከቀጠለ ድረስ እና አሁንም እየተፋኸው ያለው ትፋት ካለ ለነገው ጦርነትና እልቂት እርሾ ሆኖ ያገለግላል!!!
ይከ አማራ ሆነው በሌላው ህዝብ ላይ ጥላቻን ለሚዘሩም ያገለግላል!

29/10/2023

ተሳክቷል…!

"…ከብዙ ጥናት፣ ልፋት፣ ውይይትና ድርድር በኋላ የአቢይ ብርሃኑ ጁላ ጦር ከነታጠቀው መሳሪያው ያለምንም ተኩስ ተንዶ ወደ ፋኖ ካምፕ ተቀላቅሏል። የፋኖ ካምፕ እንደዛሬም አገዛዙን በከዳ ሠራዊት ተጥለቅልቆ አያውቅ።

"…በጎጃም፣ በጎንደር፣ በወሎና በሸዋ ሠራዊቱ መሳሪያውን ዘቅዝቆ ነጭ ባንዲራ እያውለበለበ ወደ ፋኖ ካምፕ ገብቷል። ቡሬ፣ ፍኖተ ሰላም፣ አዘዞ፣ ጎንደር፣ ማክሰኝት፣ እስቴ፣ መርሳ፣ ዐምሓራ ሳይንት፣ ወግዲ፣ ቆቦ፣ አጋም በር፣ ሚዳመራኛና ጣርማበር ዋነኞቹ ናቸው።

"…በዚህ ማእበል በሚመስል የመክዳት ክስተት 4 የኮሎኔል ማእረግ ያላቸው መኮንኖችና በርካታ ቁጥር ያለው ሠራዊት ከድቷል፡፡ በርካታ የቡድን መሳሪያዎች ጭምር ከሠራዊቱ ጋር አብረው ኮብልለዋል፡፡ ከዚህ ቀደም በአንድ ቀን ይሄን ያህል ሠራዊት ከድቶ አያውቅም ይላሉ የፋኖ መሪዎች።

"…በዚህ የማስከዳት ተግባር ላይ የተሳተፋችሁና የአገዛዙ መፈረካከስ አስቀድሞ የገባችሁ፣ በጄነራል ጌታቸው ጉዲናና በእነብራኑ ጁላ መካከል ለመንግሥት ግልበጣው በተያዘው ግብግብ ምክንያት አቢይ አህመድም እንደ ኤርዶጋን መፈንቅለ መንግሥት ሊያደርጉብኝ ነው በሚል በተለይ የዐማራ ነገድ የሠራዊ አባላትን ለማጽዳት ከሚያደርገው ዝግጅት አምልጣችሁ ወደ ሕዝባዊ ሠራዊቱ የተቀላቀላችሁ እንኳን ደስ አላችሁ። በዛሬው ዕለት ሌላም 1አይፋ መኪና ሙሉ ተተኳሽም ለፋኖ ገቢ ሆኗል።

"…ከድተው የተገኙ ወታደሮች ዘወትር ምሽት ከምሽቱ 3ሰዓት እስከ 6ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በሠራዊቱ ፊት ስለሚረሸኑ በዚህ የተበሳጨው ወታደር ሁሉ መክዳትን እንደ ዋነኛ አማራጭ መውሰዱም ተነግሯል። ከፋኖ ጋር እንቆያለን የሚሉ ይቆያሉ። አይ ወደ ቤተሰብ እንሄዳለን ለሚሉትም አስፈላጊው ሁሉ እየተደረገላቸው ይሸኛሉ።

• ወዳጄ ፋኖም ሞኝ አይምሰላችሁ። የምለው ይገባችኋል ሃኣ…?

30/09/2023

በመስቀል ደመራ ዋዜማ መስከረም 15/2016 በምሥራቅ አርሲ ዞን በኦንቆሎ ዋቤ ወረዳ ብሎ ቀበሌ የቅዱስ እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ስድስት አገልጋይ ካህናት እና ምዕመናን ጭካኔ በተሞላበት ሁኔታ እንደተገደሉ ማረጋገጡን እናት ፓርቲ ይፋ አድርጓል።

ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን።

Ethio 360 Zare Min Ale "ኢትዮ 360 እጅ የገባው የመከላከያ ምስጢራዊ ሰነድ እና የአማራ ሕዝብ መራር ትግል!!" Tues Sep 26, 2023 26/09/2023

I'm Fano💪
የሚገርም መረጃ!!!

Ethio 360 Zare Min Ale "ኢትዮ 360 እጅ የገባው የመከላከያ ምስጢራዊ ሰነድ እና የአማራ ሕዝብ መራር ትግል!!" Tues Sep 26, 2023 Ethio 360 Zare Min Ale "ኢትዮ 360 እጅ የገባው የመከላከያ ምስጢራዊ ሰነድ እና የአማራ ሕዝብ መራር ትግል!!" Tues Sep 26, 2023

20/09/2023

- በሰሜን ጎንደር ዞን በስድስት ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ ከ19 ሺሕ ሄክታር በላይ ሰብል ሙሉ ለሙሉ ወድሟል

- በዞኑ በሚገኙ የጃናሞራ ወረዳ፣ ምስራቅ እና ምዕራብ ጠለምት ወረዳዎች እንዲሁም የበየዳ ወረዳ እና የተወሰኑ የደባርቅ አካባቢዎች ከግንቦት 15 በኋላ መደበኛ ዝናብ ባለመዝነቡ ለከፋ ድርቅ ተጋልጠዋል

- በዞኑ በተከሰተው ድርቅ ከ452 ሺሕ በላይ ሰዎች ለችግር ተጋልጠዋል፤ ከእነዚህ መካከል 202 ሺሕ ያክሉ አስቸኳይ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል

- ሰዎች እና እንስሳት እየሞቱ ሲሆን በድርቁ ምክንያት እስካሁን 16 ሰዎች፣ 6,500 የጋማ ከብቶች እና 400 ዶሮዎች ሞተዋል፣ 1,400 ሰዎች በድርቁ ምክንያት አካባቢውን ጥለው ተሰደዋል እንዲሁም ከ58 ሺ በላይ ሰዎች የከፋ ረሃብ ላይ መውደቃቸውን ታውቋል።

Via Addis Maleda/Sheger FM

19/09/2023

"ወፈፌ ቀን አልፎ ዕብድ ቀን ሲመጣ፣
ሰይጣን ፀበል ገብቶ ሰው ከሰይጣን ወጣ።"

15/09/2023

በአስቸኳይ ግዜ አዋጁ በፍቼ ከተማ ታስረው የሚገኙ ዜጎች!

የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እዝ ከሁለት ቀን በፊት ባወጣው መግለጫ በኮምቦልቻ፣ ጎንደር፣ ባሕርዳር፣ ሸዋ ሮቢት እና አዋሽ አርባ ባሉ ማቆያዎች ተይዘው ካሉ 764 ሰዎች ውጭ ሌላ "ማገቻ ካምፕ" እንደሌለው ገልፆ ነበር።

በዚህ ዙርያ ተጨማሪ መረጃዎችን ለማጣራት ባደረግኩት ሙከራ ከእነዚህ አምስት በስም ከተጠቀሱ ቦታዎች ውጪ በሸገር ከተማ አስተዳደር ስር እንዲሁም እንደ ፍቼ ባሉ አንዳንድ በኦሮሚያ ክልል ስር ባሉ ከተሞች ጭምር ተይዘው የሚገኙ እጅግ በርካታ ቁጥር ያላቸው ዜጎች እንደሚገኙ አረጋግጫለሁ።

በተለይ በፍቼ ከተማ ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተይዘው የሚገኙት በአንድ ስሙን እንዳልጠቅሰው በተነገረኝ ሰፊ የኮንዶሚኒየም ሳይት ነው።

ቲክቫህ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽንን አናግሮ ዛሬ በሰራው አንድ ዘገባው እንዳረጋገጠውም በኦሮሚያ ክልል፣ በሸገር ከተማ፣ በማቆያና በፖሊስ ጣቢያዎች የሚገኙ ወገኖች እንዳሉ ጠቅሷል።

እኔም የሚደርሱኝ ተደጋጋሚ ጥቆማዎች በገላን እና ቡራዩ ሰዎች ታስረውባቸው የሚገኙ ቦታዎች እንዳሉ፣ ከእነዚህም ውስጥ በርካቶች በኮሌራ ወረርሽኝ እንደተጠቁ እና የሰው ህይወት ጭምር እንዳለፈ ነው።

እውነታው ይኸው ነው።

09/09/2023

ዙም አድርጋችሁ እዩት…!

"…የተወሰኑትን ዐማሮች ደግሞ በየጊዜው መርጠው ያወጧቸዋል። ከበላይ አካል ነው የመጣነው የሚሉ ኦሮሚኛ ተናጋሪ ሰዎች ጨረቃ ላይ እንደሚወጣ ሳይንቲስት ተጠርተው ይመጣሉ። ከዚያ ልብሳቸውን ያስወልቋቸዋል። መለመላቸውን ደርድረው ያስቀምጧቸዋል። በጎማ ውኃ ይረጯቸዋል። እዚያው ያስቀምጡአቸዋል።

"…ተዝለፍልፈው የሚወድቁ አሉ። የተዘጋጁ አምቡላንሶች ይዘዋቸው ይወጣሉ። ሲመለሱ አናይም። እዚያው የሚሞቱትን ግን መጥተው አስከሬን ይዘው ይሄዳሉ። ይቅበሯቸው፣ ያቃጥሏቸው፣ ለምርምር ይውሰዷቸው የምናውቀው ነገር የለም።

"…የሚገርመው የትግራይ ሰዎች ታስረው በነበረ ጊዜ ፈረንጆች ይመጡ ነበር፣ ጩኸቱም ከባድ ነው። የዐማራው ግን የሚመጣ የለም። ሚዲያዎችም አይዘግቡም፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችም መግለጫ እንኳን አያወጡም። እንዴት ነው ግን ዐማራ እንዲህ የተናቀው…? ከምር ያሳዝናል። ፓርላማ ዐማራ ወኪል የለውም እንዴ? የፖሊሶቹ ጥያቄ ነው። እኔ ግን መልስ የለኝም።

"…ምን አይነት ሰይጣናዊ አምልኮ ነው እየተፈጸመ ያለው? አንዳንድ ቦታ እየረሸኑ ነው። አንዳንድ ቦታ ግበረሰዶም እየፈጸሙባቸው ነው የሚል መረጃም እየደረሰኝ ነው።

"…እመኑኝ ሩቅ ባልሆነ ጊዜ ውስጥ አንድም የብልጽግና አባል በሕይወት አይተርፍም። ይሄን ግፍ የፈጸሙ ሁሉ ሰባት ወደላይ፣ ሰባትች ወደጎን የሚበቀል ትውልድ እየመጣ ነው።

• አይዞኝ ዐማራ…! ✊✊✊

05/09/2023

የወንዶች ሁሉ ቁናዎች...
ጄግንነትን ከላይ ከሰማያት እፍስ አድርጎ የተሰጣቸው የጠላት የእራስ ምታቶች💪💪💪

04/09/2023
27/08/2023

INBOX: አሁናዊ የደብረታቦር ከተማ መረጃና አስቸኳይ መልዕክት

እንደሚታወቀው የደብረ ታቦር ከተማ በካድሬ ቄሶችና ሽማግሌዎች አማካኝነት ነሐሴ /9/2015 ዓ/ም ወራሪና አረመኔው የአብይ አህመድ ኦህዴድ/ሸኔ ያለምንም ተኩስ ከተማ ገብቶ መመሸጉ ይታወቃል። ይህ ገዳይ ቡድን ለ10 ቀናቶች ያህል የከተማውን ባለሀብት፣የመንግስት ሰራተኞችና ሌሎችንም የማህበረሰብ ክፍሎች ሲሰበስብ የቆየ ቢሆንም የከተማው ማህበረሰብ በሙሉ መከላከያ (የኦህዴድ ወራሪ ቡድን) ይውጣን አንፈልግም ብለው ስብሰባው ያለስምምነት ተበትኗል። ይህ ገዳይ ቡድን ከተማውን ለቆ እንዲወጣ በተደጋጋሚ ቢነገረውም እምቢ ከማለቱ በተጨማሪ በደብረታቦር ከተማ ይባስ ብሎ 3 ምሽጎችናና ካምፖችን አዘጋጅቶ የከተማውን ህዝብ ሲያሸብር ቆይቷል። ሶስቱ ምሽጎችም:- 1ኛ) በጌምድር ኮሌጅ አካባቢ፣ 2ኛ) ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ አካባቢ፣ 3ኛ) መሐል ከተማ ቴወድሮስ አደባባይ (ዋናው ካምፕ) ናቸው። ይህ ወራሪ ቡድን በትላንትናው እለት ማለትም ነሀሴ/20/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ የደብረታቦር ከተማ ህዝብ እዛው ከተማ ውስጥ ወደሚገኘውና ሰኞ ገበያ ተብሎ ወደሚጠራው የገበያ ቦታ በወጣበት ሰዓት በከባድ መሳሪያ የታገዘ ተኩስ የከፈተ መሆኑን ለገበያ ወጥተው የነበሩ የከተማው ኗሪዎች መረጃ ያደረሱን ሲሆን ተኩሱ እንደተጀመረ ለገበያ የወጣው ህዝብ ተበትኖ ወደየቤቱ እንዲገባ ተገዷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በትላንትናው እለት ወራሪው ቡድን ከጠዋቱ 2 ሰዓት የጀመረው ተኩስ ለጊዜው ጋብ ብሎ የነበረ ቢሆንም ከሰዓት በኋላ ከ9:00-12:00 እንደ አዲስ በዙ 23፣ በዲሽቃና በሌሎችም ከባድ መሳሪያዎች የታጀበ ከፍተኛ ተኩስ ከፍቶ እንደነበር የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል። በትላንትናው እለት የተጀመረው የወራሪው ቡድን ተኩስ ዛሬ ጠዋት 12 ሰዓት ላይ እንደአዲስ የጀመረ ሲሆን ይህ ወራሪ ቡድን መሀል ከተማ ውስጥ ቴዎድሮስ አደባባይ ላይ ባዘጋጀው ምሽግና ካምፕ ላይ በመሆን ወደ አራቱም አቅጣጫዎች ከባድ መሳሪያ (ዙ 23፣ ዲሽቃና ታንክ) እየተኮሰና ከተማ እያወደመ ይገኛል። በዋናነት ይህ ራሱን መከላከያ ብሎ የሚጠራው የአብይ አህመድ ሸኔ በትላልቅ ህንፃዎችና ሆቴሎች ውስጥ መሽጎ እየተኮሰ ሲሆን በተለይም ከቴዎድሮስ አደባባይ ዝቅ ብሎ የሚገኘው ጅምር የከንቲባ ህንፃ ላይ በመሆን ከተማ እያፈረሰ እንደሆነ ከቦታው መረጃ ደርሶኛል። ስለሆነም ይህንን ወራሪ ቡድን ለመደምሰስ ፋኖ በጥንቃቄ ኦፕሬሽኑን እየሰራ ሲሆን ከተማ ውስጥ የገባው ገዳይ ቡድን ተጨማሪ ኃይል እንዳይገባ ከታች የተገለፁ አቅጣጫዎች ባስቸኳይ እንዲዘጉ መልዕክት ተላልፏል። 1ኛ) ከባህርዳር ወደ ወረታ የሚወስደው መንገድ፣ 2ኛ) ከጎንደር ወደ ደብረ ታቦር የሚወስደው መንገድ፣ 3ኛ) ከብናት ወደ ደብረ ታቦር (ይህ መንገድ ደብረ ታቦር ለመግባት አቋራጭ በመሆኑ ምክንያት ከፍተኛ ጥንቃቄ ይደረግበት) የሚወስዱ መንገዶች እንዲዘጉ አስቸኳይ መልዕክት ተላልፏል። መረጃው:- ከደብረታቦር
Mereja TV

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa