Mame islamic cap and oud
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mame islamic cap and oud, Health/Beauty, Kolfa karaniyo, Addis Ababa.
+251950501550
ዘቢ
+251703994133
09/04/2023
ባረፍድም አልቀረሁም አልሀምዱሊላህ
ማሜ የሙስሊም ኮፍያ አሁን ደሞ በጀለቢያ መቶላቹሀል
ይዘዙኝ የቻልኩትን አደርስላቹሀለው ኢንሻላህ
ለበለጠ መረጃ 0974108715
0983200033
17/03/2023
አልሀምዱሊላህ ለረመዳን ያደረሰን ጌታ በአፊያ በሰላም ከሚፆሙትም ያርገን
ማሜ የሙስሊም ኮፍያ
አሁንም ለየት ባሉ ኮፍያዎች ተመልሰናል
ይዘዙን በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን
ለበለጠ መረጃ 📞0974108715
#0983200033
11/03/2023
ማሜ የሙስሊም ኮፍያ
አሁንም ለየት ባሉ ኮፍያዎች ተመልሰናል
ይዘዙን በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን
ለበለጠ መረጃ 📞0974108715
#0983200033
03/03/2023
ጠንከር በል
እኔ ባልፅፈውም ከአንድ ወዳጄ የደረሰኝን መልክት ላጋራቹ
በርግጥ መልክቱ ትንሽ ነገር አዘል ቢሆንም ሀቅ ሀቅ ነው🤷♂️👇
ተሰውፍ ጫት መብላትም አረንጏዴ መልበስም አይደለም...ተሰውፍ ፀጉር ማጎፈር እና ሙስበሀ መጎተትም አይደለም....ተሰውፍ ኢልም ነው..ተሰውፍ ሙሀባ እና አኽላቅ ነው..ተሰውፍ ተዋዱእ (መተናነስ) ነው...እዝነት ነው.ነፍስን ከቆሻሻ የማጠብ ስነ ስርአት ነው....ሰውን ከመውቀስ እራስን መውቀስ የሰውን አይብ ከማየት የራስን አይብ ማየት..ተሰውፍ እራስን መመርመር ነፍስን መፈተሽ ማለት ነው....ተሰውፍ ኑር ነው....ቀልብን የመነወር ሂደት እና ጌታን አጥርቶ የመገዛት ትምህርት ነው....ተሰውፍ ማስመሰልን መዋሸትን ይጠየፋል..እኔ አላውቅም እያሉ አዋቂ መምሰል..ጃሂል ነኝ እያሉ አሊም መምሰል...ምላስ ሌላ ልብ ሌላን አይወድም.........ከ (ፈኽር) ከጉራ እና ፉከራ የተጥራራ ነፍሱን መርገጥ የቻለ ሰው ብቻ የሚሄድበት መንገድ ነው..ለ ግትር እና አልሸነፍ ባይ ሰው የማይመች መንገድ ነው.......ተሰውፍ መርሀባ ነው....ገር መሆን ራህመት መሆን ማለት ነው....✍️🙏💚💛❤️
እና ጠንከር በሉ ተግባር ላይ ሚውል ነው ይባስ fb ላይ
21/01/2023
የስጋ ልጅ ፈጦ
በሩህ ልጅ ተበልጦ
አየሁኝ አምልጦ
ተገልጦለት ህልሙ
mame islamic caps and oud
0974108715
0983200033
በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን ለበለጠ መረጃ
https://t.me/wizmame0974
ሼር ሼር
https://www.facebook.com/profile.php?id=100084718707241
13/01/2023
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሶላዋት ያወርድበታል።»
አንተ የአለም ፀሀይ
ወደ አንተ አለኝ ጉዳይ
በምድር በሰማይ አንተ ነህ ሀገሬﷺ
mame islamic caps and oud
0974108715
0983200033
በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን ለበለጠ መረጃ
https://t.me/wizmame0974
ሼር ሼር
https://www.facebook.com/profile.php?id=100084718707241
04/01/2023
ኢሽቲማ ቡታጅራ ላይ ተሰይመናል
እየጎበኛቹን
mame islamic caps
0974108715
0983200033
30/12/2022
ሰሉ አለ ነቢﷺ
ሽብር ነው አሉ ያረፈችበት
ይሸታል አሉ የቆመችበት
መአዛው ኑር ነው የሄደችበት
ፀባይ ይለያል ያደረችበት የመጣችበት ልንገር በግዴ
የኔ ነቢ(ለይላዬ)አላሁመሰሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ሰይዲና ሙሀመድﷺ
29/12/2022
አንተ የአለም ፀሀይ
ወደ አንተ አለኝ ጉዳይ
በምድር በሰማይ አንተ ነህ ሀገሬﷺ
mame islamic caps and oud
0974108715
0983200033
በፈለጉት ዲዛይን እንሰራለን ለበለጠ መረጃ
https://t.me/wizmame0974
ሼር ሼር
https://www.facebook.com/profile.php?id=100084718707241
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Kolfa Karaniyo
Addis Ababa