Burhan addis
bakaramu
04/10/2023
🇪🇺 የአውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታዎች
⌚️ 48'
ኒውካስትል 2-0 ፒኤስጂ
ዶርትሙንድ 0-0 ኤሲ ሚላን
ፖርቶ 0-1 ባርሴሎና
ሌፕዚሽ 0-1 ማንችስተር ሲቲ
ሴልቲክ 1-1 ላዚዮ
ክርቬና 1-0 ያንግ ቦይስ
03/10/2023
አርሰናል በሌንስ ተሸንፏል በቻምፒየንስ ሊግ ማንቸስተር ሲቲን ከመግጠሙ ቀናቶች በፊት 😰
03/10/2023
የሻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ግርጌ፣ በፕሪምየር ሊግ 10ኛ።
ማንችስተር ዩናይትድ 😐
03/10/2023
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
🇪🇺 በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ
01:45 | ዩኒየን በርሊን ከ ብራጋ
01:45 | ሳልዝበርግ ከ ሪያል ሶሴዳድ
04:00 | ናፖሊ ከ ሪያል ማድሪድ
04:00 | ሌንስ ከ አርሰናል
04:00 | ፒኤስቪ ከ ሲቪያ
04:00 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ጋላታሳራይ
04:00 | ኮፐንሀገን ከ ባየር ሙኒክ
04:00 | ኢንተር ሚላን ከ ቤኔፊካ
🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ
03:30 | ሉተን ከ በርንሌይ
03/10/2023
🚨🥇 Official
ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳኡዲ የሴፕቴምበር ወር ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጦል👏🐐
03/10/2023
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ግቦችን ከክርስቲያኖ ሮናልዶ በላይ ያስቆጠረ የለም።
አሁን በኤኤፍሲ ቻምፒየንስ ሊግ የመጀመሪያ ጎል አግኝቷል 🌟
03/10/2023
Gaston edol
ሊዮኔል ሜሲ በሚቀጥለው ጨዋታ አይጫወትም ።አላማው ከሲንሲናት ጋር መጫወት ነው።
03/10/2023
ላሚን ያማል በ€1 ቢሊዮን የውል ማፍረሻ ኮንትራት የፈረመው የባርሳ የቅርብ ኮከብ ነው። ⭐️
03/10/2023
የፕሪምየር ሊግ ጎል ያስቆጠሩት ሰባት የዩክሬን ተጫዋቾች ብቻ ናቸው።
◎ ሰርሂ ሬብሮቭ
◎ አንድሪ ሼቭቼንኮ
◎ Andriy Yarmolenko
◎ አንድሬ ቮሮኒን
◎ ቪታሊ ሚኮለንኮ
◎ ኦሌክሳንደር ዚንቼንኮ
◉ ማይካሂሎ ሙድሪክ
03/10/2023
Same calma energy 🫳
03/10/2023
የ90 min's ድረ ገጽ ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ግምት ይህን ይመስላል።
03/10/2023
Goals galore ⚽️🚀
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa