Ethiopia hagere
ላይክ አርገዉ በየቀኑ አዳዲስና ድንቅ መረጃ ያግኙ ኢትዮጵያ ሀገሬ
በጣም ያሳዝናል ዘሪቱ ከበደ ስለ ልጃ አሟሟት
30/05/2024
ምነዉ በአላወኩህ??የምር ማመን ከበደኝ ወንድሜ
ምንም ማለት አልችልም የምር በጣም አዝኛለሁ ነገር ግን እግዚአብሔር በስራዉ ስህተት የለዉም ነፍስህን በገነት ትረፍ
አሁንስ በጉራጉኛ ላርገዉ እዮዮዮዮዮ
ሲቲ ደገመብንስ🤣🤣🤣
እንገጭ እንገጭ ሲቲ አገባ አለቀ እኮ ፈርሴ
እፍይ የታባታሽ
የጋርድዮላ አወዳደቅ ግን የምር በጣም አዝናናኝ በጣም ቻዉ ፈርሰናል
አልተገናኘንም!!
02/05/2024
ይህን ፍቅርህን ሳስብ እኮ እጨነቃለሁ!!
ምን እልሀለሁ ጴጥሮስ እጠበኝ እንዳለህ እጠበኝ አንጻኝ አጽናኝ!!
28/04/2024
ቶትናህም የምር እድለኛ አይደላችሁም!!ይሁን
ቼልሲ ማለት ዩናይትድ ማለት አይደለም ተረጋጉ እንጂ እነ ዋንጫ ናፈቀኝ!!
17/04/2024
በጣም ቻዉ እነ ማሙሽ😂🥰🥰
17/04/2024
ኑ አብረን እንጓዝ!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababe
Addis Ababa
1000
11/05/2024