Moti Hunda

Moti Hunda

Share

@@@@

26/05/2024

Vacation time

26/05/2024
05/05/2024

ለመላዉ የክስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ አደረሳችሁ!!!

Photos from Moti Hunda's post 18/01/2023

በአሁን ሰአት በአደስ አበባ ከተማ የጥምቀት ከተራ በዓል ሀይማኖታዊ ትውፊቱን እና ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ ባማረ እና በደመቀ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል።

እንኳን አደረሳችሁ!!
መልካም በዓል !!

Photos from Abiy Ahmed Ali's post 18/01/2023
18/12/2022

"ዓላማችን ሌብነትን የሚታገል፣ ሌብነትን የሚጠየፍ፣ ለህዝብ እፎይታ የሆነ ከህዝብ ያልተነቀለ፣ ለህዝብ የቀረበ ፓርቲ መሆን ነው።"

- ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

18/12/2022

"ሰላማችንን የማስጠበቅ ስራ አጠናክረን እንቀጥል፤ በልማታችንም ላይ እጅ ለእጅ ተያይዘን እንዝመት!!"

- ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

Photos from Moti Hunda's post 15/11/2022
Photos from Moti Hunda's post 15/11/2022

ሌብነትን ቀይ ምንጣፍ አድርገውታል ...‼
"ሌብነትን በተመለከተ የገጠመንን ፈተና እንደ እድል የተጠቀሙ አካላት ቀይ መስመር ያልነዉን ሌብነት ቀይ ምንጣፍ አድርገዉታል፤ ሌብነት የኢኮኖሚ ጠንቅ የእድገት ነቀርሳ ነዉ! ፤ እንደነዚህ አይነት ሌቦች የሚሰራዉንም አካል ይበላሉ! ፤ ለሃገር የሚያስበዉን ታታሪ ሰራተኛ ለማጥፋት ይሰራሉ! ፤ ለዚህ መፍትሄ ማበጀት ያስፈልጋል! ይህን ተግባር ለመከላከል በጋራ እንስራ!"

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ

15/11/2022

Six (6) Leadership Principles that we can learn from an Eagles

1. Eagles fly Alone and at High Altitudes.
They don't fly with sparrows, ravens, and other small birds.

MEANING; Stay away from narrow-minded people, those that bring you down. Eagle flies with Eagles. Keep good company.

2. Eagles have an Accurate Vision. They have the ability to focus on something as far as 5km away. No matter the obstacles, the eagle will not move his focus from the prey until he grabs it.

MEANING; Have a vision and remain focused no matter what the obstacles and you will succeed.

3. Eagles do not Eat Dead things. They Feed only on Fresh Prey.

MEANING; Do not rely on your past success, keep looking for new frontiers to conquer. Leave your past where it belongs, in the past.

4. Eagles Love the Storm.
When clouds gather, the eagle gets excited, the eagle uses the storms wind to lift itself higher. Once it finds the wind of the storm, the eagle uses the raging storm to lift itself above the clouds. This gives the eagle an opportunity to glide and rest its wings. In the meantime, all the other birds hide in the branches and leaves of the tree.

MEANING; Face your challenges head on knowing that these will make you emerge stronger and better than you were. We can use the storms of life to rise to greater heights. Achievers are not afraid to rise to greater heights. Achievers are not afraid of challenges, rather they relish them and use them profitably.

5. Eagles Prepare for Training;
They remove the feathers and soft grass in the nest so that the young ones get uncomfortable in preparation for flying and eventually flies/ when it becomes unbearable to stay in the nest./

MEANING; Leave your Comfort Zone, there is No Growth there.

6. When the Eagle Grows Old,
His feathers becomes weak and cannot take him as fast and as high as it should. This makes him weak and could make him die. So he retires to a place far away in the mountains. While there, he plucks out the weak feathers on his

09/11/2022

✍️3 ነገሮች
☸️በህይወት አንዴ ከሄዱ በኋላ የማይመለሱ...
ጊዜ
ቃል
ዕድሎች
☸️3 ነገሮች ሁለም ሰው ሊኖረው የሚገባው
ታማኝነት
ሰላም
ተስፋ
☸️3 ነገሮች በህይወት ዋጋ ያላቸው
ስኬት
ህልሜ
ሀብት
☸️3 ነገሮች ጥሩ ሰው የሚያደርጉን
አክብሮት
ጠንከሮ_መስራት
ተነሳሽነት
☸️ሶስት ነገሮች ሰዎችን ያጠፋሉ
ኩራት
መስገብገብ
ቁጣ
☸️ሶስት ነገሮች የሰው ልጅን የሚያድኑት
ፈጣሪ
እምነት
ተስፋ
☸️ሶስት ነገሮች ለሰው ልጅ የሚያስፈልጉት
ፍቅር
ተስፋ
እምነት
☸️3 ነገሮች የሰው ልጅ የሚያሳድጉት
በራስ_መተማመን
ሰዎችን_ጋር_መስራትና
ስራን ለነገ አለማሳደር
☸️3 ነገሮች የሰው ልጅን የሚያጠፉ
ጥላቻ
ሱስ
ፍራቻ

09/11/2022

የብልፅግናችን ጉዞ መሰረቶች በአፍሪካ አውድ ፦

👉 የጋራ ጥቅምን መሰረት ያደረገ ፦
አብሮ ማደግን፣ መተባበርን የሚደግፍ፣ ተለይቶ ከመበልፀግ ይልቅ በመደመር እሳቤ የተጠናከረ ግንኙነት የዳበረበት እና በጋራ ለማደግ ምቹ ሁኔታዎች የተፈጠሩባት አፍሪካን መፍጠር።

👉 ሀገራዊ ፍላጎትን የሚያስከብር ፦
ከኢትዮጵያ ውስጣዊ ፍላጎቶች ጋር የሚጣጣም ሉአላዊነቷን እና የሁለንተናዊ ብልፅግና ጉዞዋን ያከበረ ወዳጅነትን ማዳበር

👉 ወንድማማችነትን የሚያጎለብት ፦
መቀራረብ፣ አብሮ መስራት፣ መበልጸግ በወንድማማችነት ስሜት የዳበረ እንዲሆን እና ጠንካራ ህዝብ ለህዝብ ትስስር ያላት አፍሪካ እንድትፈጠር ግብአት መሆን።

👉 ታሪክን የሚያከብርና የሚያስቀጥል ፦
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ዘንድ ያላትን ቀደምት ታሪክና ክብር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ማስቻል ነው።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa