E T H I O M O D E L
akucha real offitial page
13/07/2025
TikTok · motivation speech Check out motivation speech’s video.
21/02/2025
26/08/2023
#እመኚኝ
🤌ነይ ግቢ በሞቴ❤🩹
💖 #እቤት ማንም የለም የለችም እናቴ
እመኚኝ ግድ የለም ምንም አናደርግም
ወደ ውስጥ ገብተሽ በሩን ብንዘጋውም
አንድ ላይ ተቀምጠን አብረን ብናወጋም
💋ከንፈርሽን ልስም ወዳንቺ ብጠጋም
ብስምሽም እንካን ስጋት እንዳይገባሽ ...ምንም አናደርግም
በፀጉሮችሽ መሀል ጣቴን ባንሸራሽር
ጠረንሽ ቢሸተኝ ገብቼ አንገትሽ ስር💗
እጄ ሚይዘው አቶ ጡትሽን ቢነካካ እየጨባበጠ መጠኑን ቢለካ
እንዳጠረጥሪኝ ለሌላ እንዳይመስልሽ ውዴ ሙች እመኚኝ💝
በዚህ ሁሉ መሀል በስሜት ገንፈዬ ልብስሽን ባወልቅም ልብሴን ወድያ ጥዬ
እርቃንሽን ሆነሽ እርቃኔንም ሆኜ
አልጋው ላይ ብጥልሽ በክንዴ ዘግኜ በሚገርም ሁኔታ ፍቅር ብንሰራም እመኚኝ አለሜ ምንም አናደርግም💝
# ሼር follow us🥳
26/08/2023
Which one is prefer
13/08/2023
እስኪ የትኛው ከንፈር ነው ላንተ የሚመችህ
15/07/2023
Sancho Gebre & Gildo Kassa (selame) ሳንቾ ገብሬ (ሰላሜ)- new Ethiopian music 2023 (official video) Ethiopian music: Sancho Gebre & Gildo Kassa (selame) ሳንቾ ገብሬ (ሰላሜ)- new Ethiopian music 2023 (official video)Ethiopian music: check out ''World Dije'' new mu...
20/06/2023
ግብህን ካላወክ የትኛውም መንገድ ይወስድሃል
#ይነብብ #ሼርርርር🙏
የዛሬዋ ቀን ሳታልፍ አንድ ነገር ላሳስብ፡- በዚህ አመት የምትሄድበትን አቅጣጫ ወይም ግብህን ጠንቅቀህ ካላወክ በፊትህ ያለው ሁሉም መንገድ ይወስድሃል፡፡
“ቁም ነገሩ ከየት እንደመጣህ አይደለም፣ ዋናው ቁም ነገር ወደ የት እንደምትሄድ ማወቅህ ነው” – Brian Tracy
አንድ መንገደኛ ሰው ረጅምና አድካሚ የሆነ ጎዳናን ካለፈ በኋላ መንትያ መንገዶች ላይ ደረሰ፡፡ በዚያ የቆመን አንድ ሌላ የሀሃገሩን ሰው አየና፣ “ከእነዚህ ሁለት መንገዶች ትክክለኛው መንገድ የቱ ነው?” ብሎ ጠየቀው፡፡ ይህ የሃገሩ ሰው፣ “መሄድ የምትፈልገው ወደ የት ነው?” ብሎ ለመንገደኛው ጥያቄውን በጥያቄ መለሰለት፡፡ መንገደኛውም፣ “ወደ የት መሄድ እንደፈለኩ ገና አላወኩም” አለው፡፡ የቆመውም ሰው፣ “እንግዲያውስ፣ ሁለቱም ትክክለኛ መንገዶች ናቸው” በማለት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መለሰለት፡፡ መንገደኛው፣ “የምትሄድበትን ካላወቅህ የትኛውም መንገድ ይወስድሃል” የሚልን መልእክት ተቀብሎ፣ “መልእክቱ ገብቶኛል” በሚል ዝምታ ተዋጠ፡፡
ብዙ ሰዎች በደመ-ነፍስ ነው የሚኖሩት፡፡ ከየት ተነስተው ወደ የት መሄድ እንዳለባቸው በቅጡ አያውቁትም፡፡ ወደ የት እንደሚሄዱ ማወቅ በሕይወት ላይ ያለውን ተጽእኖ በፍጹም አስበውት አያውቁም፡፡
የግብ ጉዞ የምርጫ ጉዞ ነው - “የትኛውን ጎዳና ብመርጥ ወደ ዋናው የሕይወቴ አላማና ራእይ ያደርሰኛል” የሚል ምርጫ! ግቡን በቅጡ ያላወቀ ሰው የመጣውን ያስተናግዳል፣ ወደተከፈተለት ይገባል፣ ጊዜአዊ ደስታን በሰጠው ነገር ላይ ጊዜውን ያባክናል፡፡
ሕይወት በምርጫ የተሞላች ነች፡፡ ጠዋት በስንት ሰአት ከመኝታዬ መነሳት እንዳለብኝ ከምወስነው ውሳኔ አንስቶ ማታ በስንት ሰአት ወደመኝታዬ መሄድ አለብኝ እስከሚለው ድረስ የምንመርጠው ምርጫና የምንወስነው ውሳኔ በአላማችን ላይ ጣልቃ ይገባል፡፡
“ብዙ ሰዎች የሚያስፈልጋቸው አሳ እንዳልሆነ ሳይገባቸው እድሜ ልካቸውን አሳ ሲያጠምዱ ይኖራሉ” –Henry David Thoreau
“የምትፈልገውን ነገር ካልተከታተልከው አትጨብጠውም፡፡ ካልጠየክ መልሱ ሁልጊዜ የእምቢታ ነው፡፡ ወደፊት ካልተራመድክ ዘወትር ራስህን ባለህበት ታገኘዋለህ” – Nora Roberts
“ግቡ አልደረስ ያለ ሲመስልህ መቀየር ያለብህ ግቡን አይደለም አደራረግህን እንጂ”
ውብ ምሽት ይሁንላችሁ
#ሼር
17/06/2023
ተጫዋች ሰው ፕሮግራም ✍️✍️
part 1(1-14) - part 10 (እስከ ቁ.102) 👌👌👌
ለትሩዝ ኦርደር ጫወታ 👩❤️💋👩፣ በTGMና SMS ቺክ ለመጀናጀን 💌፣ ክፋቅረኛህ/ሽ ጋር ለመጫወትና ጥሩ ትግባቦት ለምፍጠር💞🗣️ 🤣🤣🤣
Share👥👥 , like👍 , comment🗒️ በመስጠት የፕሮግራሙ ቀጣይነትን ያበርታቱ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa
Addis Ababa
4540