Yimer mohammed2

Yimer mohammed2

Share

Yimer

እሙ ሐበሻ2424242424 on TikTok 16/11/2022

እሙ ሐበሻ2424242424 on TikTok እሙ ሐበሻ2424242424's short video with ♬ original sound

04/11/2022

የሰው ልጅ ባለሃብት ወይም የእውቀት ባለቤት የሚባለው እውቀቱን ከነበረበት አንድ ደረጃ ክከፍ ብሎ ሲገኝ ነው።በመሆኑም የሸገር ኮሌጅ በሚከተለው መሰረት ለመማር ፍላጎት ያለውን አካል በዘመናዊ ቴክኖሎጅ በታገዘ ሁኔታ ለመማር ፍቃደኛ የሆነ ኮሌጁ ጠርቷችኋል።

04/11/2022

"የአማራ ህዝብ ያልተወከለበት የትኛውም አይነት የሰላም ስምምነት በአማራ ምድር ተፈፃሚነት የለውም። የአማራ ውክልና ቀይ መስመራችን ነው። ትናንት ዛሬ አይደለም።" - ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ለኒዮርክ ታየምስ የተናገረው

02/11/2022

መቀሌ❗❗
አየር ወለድ ኮማንዶ በመቀሌ ልዩ ኦፕሬሽን ጀምሯል። በዚህ የተነሳ የህወሓት አመራሮች ከመቀሌ ወደ ተንቤን አቅጣጫ አቢይአዲ ወደምትባል አቅጣጫ ሸሽተዋል። አየር ሃይል እርምጃ እየወሰደ ይገኛል።
©አዩ ዘሀበሻ
ሊያመልጣችሁ የሚይገባ መረጃ ዩቱብ ላይ ተጭኗል፣በዚህ ሊንክ ግቡ👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/Gh47l2nfs-w
https://youtu.be/Gh47l2nfs-w
ቴሌግራም ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ ያድርጉ፣ከስር ባለው ሊንክ ግቡ👇👇👇👇👇👇
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial

Photos from Bole 04 communicatiion's post 30/10/2022
28/10/2022

"ኃላፊነት የጎደላቸው አካላት ለአደገኛ የፖለቲካ አጀንዳ ሲባል እየፈጠሯቸው የሚገኙ መሠረተ ቢስ ውንጀላዎችን ኢትዮጵያ ታወግዛለች" የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
//*******************************************//

ከኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ፦

በምዕራባውያን የተለያዩ አካላት አማካኝነት በኢትዮጵያ ላይ የሚነዙ የሐሰት ስም ማጥፋቶችን የኢትዮጵያ መንግሥት ፈጽሞ አይታገሥም። እነዚህ አካላት ኢትዮጵያ ውስጥ የከፉ ወንጀሎች ሊፈጸሙ ይችላሉ በሚል የሕወሐትን ጊዜ ያለፈበት ፕሮፓጋንዳ እንደ በቀቀን

መድገማቸው አሳፋሪ ነው። እነዚህ አካላት የሚከሱት ፍንጮችን ወይም ተጨባጭ ክስተቶችን መሠረት አድርገው አይደለም፤ የመፈጸም ዕድል አለ በሚል ያልተጨበጠ ግምት እንጂ። እጅግ የሚያሳዝነው ደግሞ የተሻለ ስም ያላቸው ተቋማት ሳይቀሩ ይሄንን በኢትዮጵያ ላይ ተቀነባብሮ የሚለቀቅ ፕሮፓጋንዳ ለመቃወም አለመቻላቸው ነው። ጥቂቶቹም ስለ ኢትዮጵያ የተነገረውን ስም ማጥፋት በማመን ሳይሞኙ እንዳልቀሩ ይገመታል።

አንዳንዶችም እነዚህን የሐሰት ክሶች ኢትዮጽያን ለማንበርከክ ሊጠቀሙባቸው ይፈልጋሉ። ይሄን መሰል አስደንጋጭ ክሶችን አቅርቦ የኢትዮጵያ መንግሥትን በማስጨነቅ በሕወሐት ላይ እየወሰደ ያለውን የመከላከል ርምጃ ለማስቀየስ የሚችሉ መስሏቸው ከሆነ ተሳስተዋል።

አንዳንዶችም የሚችሉትን ሁሉ በማድረግ ይህንን ቡድን ለማዳን እየተረባረቡ ነው። አንዳንድ ምዕራባውያን ባለ ሥልጣናት ጭምር ይሄንን የሐሰት ክስ የሚነዙት ኢትዮጵያ ትእዛዛቸውን አልቀበል ስላለቻቸው መሆኑን በይፋ መናገር ጀምረዋል።

ይህ ጊዜ አመጣሽ የሐሰት ክስ መሬት ላይ ያለውን እውነታ ጨርሶ አይቀይረውም። እነዚህ ጉምቱ ተቋማትና ወሳኝ ተዋንያን፣ በቂ ግንዛቤ ሳይኖራቸው በዚህ የሃሰት ዘመቻ እየተሳተፉ ይገኛሉ። ይሄን የመሰሉ የከፉና ሊወገዙ የሚገባቸው ውንጀላዎች ለፖለቲካ ዓላማ መዋላቸው ኃላፊነት የጎደለውና አሳፋሪ ነው።

ይሄንን ለመሰለው አደገኛ ስም ማጥፋት ምላሽ ሳይሰጡ ታግሦ ማለፍ የሚቻል ባለመሆኑ በከፋ መልኩ በኢትዮጵያ ላይ ያልተረጋገጡና ፖለቲካዊ ዓላማ ያላቸውን ውንጀላዎች ከሚያቀርቡ ከአንዳንድሀገሮችናተቋማት ጋር ያለውንግንኙነት የኢትዮጵያመንግሥትመልሶ እንዲያጤን ተገድዷል።

የኢትዮጵያ መንግሥት ከመነሻውም በግልፅ እንዳሳወቀው በአፍሪካ ኅብረት በኩል እየተደረገ ላለው የሰላም ንግግር ቁርጠኛ ነው። ምክንያቱም ግጭቱን በሰላማዊና ቋሚ በሆነ መንገድ ለመፍታት የጸና አቋም አለውና። በሌላም በኩል በግጭቱ ምክንያት የተከሠቱ የሰብአዊ መብትና የሰብአዊነት ጥሰቶችን ተጠያቂ ለማድረግ ቁርጠኛ መሆኑን ለመግለጥ ይወዳል፡፡

ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም
አዲስ አበባ
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

28/10/2022
Photos from Addis Ababa Police's post 28/10/2022
26/10/2022

ሰበር ዜና!!
*********
የመከላከያ ሰራዊት በያንዳንዱ እርምጃዎቹ ውስጥ የሰራዊቱን ደህንነትና መስዋእትነት ባከበረ መልኩ የህወሃት ታጣቂዎች ላይ እርምጃዎችን በመውሰድ የህወሃት ጎሮሮ የሆኑትን ሽሬ፣ አክሱም፣ አድዋ፣ ማይጸብሪ፣ የሃሙሲት፣ የበላጎ፣ የኮቦ፣ አላማጣ፣ ኮረም እና ሌሎች በርካታ አካባቢዎችን ነጻ አውጥቷል። በዚህም ምክንያት የህወሃት ጉጀልዎች ከአራቱም አቅጣጫ ቀለበት ውስጥ ገብተዋል። ታጣቂው በየቦታው እግሬ አውጪኝ ብሎ እየተበተነ ነው። ህዝቡን በጁንታው ተስፋ ቆርጧል። በሺዎች የሚቆጠር ህዝብ ከጁንታው ቀጠና ጠፍቶ ወገን ወደተቆጣጠራቸው አከባቢዎች እየገባ ነው። አመራሮቹም ራሳቸውን ለማደን እባካቹ እንደራደር እያሉ ነው። የውጭ የጡት እናቶቻቸውን እባካቹ አማልዱን እያሉ ነው። በቃ በጁንታው ቤት ጩሀት በዝቷል።
በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ በተለያዩ የውጊያ አውዶች ውስጥ በመሬት አቀማመጥና በጉዞ መስመር ስህተት ወደ ጠላት ቀጠና የገቡ ታጣቂዎችን ከጠላት መንጋጋ ነጥቆ ለማውጣት በአይነቱ ልዩ ኦፕሬሽን ተካሄዷል። በዚህም ከሁለት ሳምንት በፊት በቆቦ፣ በሰቆጣ እና በምስራቅ ግንባር ወገን በተደራጀ ሁኔታ ባካሄደው ልዩ ኦፕሬሽን በተለያየ ምክንያት ወደ ጠላት ቀጠና ገብተው ተቆርጠው የነበሩ የወገን የሰራዊት አባላትን አስደናቂ በሚባል መልኩ አስለቅቆ ወደ አሃዳቸው እንዲቀላቀሉ ማድረጉን ከግንባር የተገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በዚህ ልዩ ኦፕሬሽ የወገን የኮማንዶ፣ የአየር ወለድ እና የበላይነሽ አመዴ ቅንጅት በሀገራችን ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ልዩ ኦፕሬሽን ተካሄዶ በተሳካ ሁኔታ በድል መጠናቀቁን የውስጥ ምንጮች እየገለጹ ነው። በኦፕሬሽኑ የሚያስገርመው ጉዳይ ከጥቂት የልዩ ተልእኮ አባላት የአካል መቆሰል ውጭ አንድም የተልእኮ አባላት በህይወታቸው ላይ ጉዳት አለመድረሱ አስገራሚ አድርጎታል።
ኦፕሬሽኑ በህወሃት ቤት ትልቅ መደናገጥ ከመፍጠሩም በላይ የመከላከያ ሰራዊቱ በራሱ አቅም እንዲህ አይነት በአይነቱ ልዩ እና ስኬታማ ኦፕሬሽን ማካሄዱ አንዳንድ የህወሃት ጀነራሎችን ያስደመመ መሆኑን እየተገለጸ ይገኛል። ሁኔታው ቡድኑን ያሸማቀቀ እና ያዋረደ በመሆኑ ከመንግስት ቀድመን አንድ ነገር በመስራት ያጋጠመንን ሁኔታ አቅጣጫ ማስቀየር አለብን በሚል የህወሃት አመራሮች ተነጋግረዋል። በዚሁ መሰረት ከዚህን በፊት ለሃሰት ፕሮፖጋንዳ ግብዓት አድርገው ለመጠቀም በመቀሌ አንድ መጋዘን ውስጥ ደብቀው ያዘጋጁትን የመከላከያ ሰራዊት ዩኒፎርም የራሳቸውን ሰራዊት በማስለበስ ለሰላም ድርድሩ መሳለጥ ስንል የማረክናቸውን የሰራዊት አባላት በነጻ ለቀናቸዋል የሚል የተደራጀ ፕሮፖጋንዳ መረጃ ለማሰራጨት በመቀሌ አቅረቢያ ቀረጻ እያደረጉ መሆኑን በላይነሽ አመዴ በአይኗ አይታ መመለሷን ምንጮች ይገልጻሉ። ይህንንም የተመለከተ የድምጽ እና የቪዲዮ መረጃዎች የተገኙ ሲሆን መንግስት ጊዜው ሲደርስ ኦፕሬሽኑ እንዴት እንደተካሄደ እና ህወሃት በኦፕሬሽኑ ምክንያት ካጋጠመው ሃፍረት ለማምለጥ እንዴት የተቀናጀ ቪዲዮ ሲያዘጋጅ እንደነበር ይፋ ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።

ለወቅታዊ ፣ ትክክለኛና አዳዲስ መረጃዎች አዲሱን የቴሌግራም ቻናላችንን ይወዳጁ።👇
t.me/AmharicNewsOn

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Addis Ababa
Addis Ababa
251