Nibert Yirsaw
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nibert Yirsaw, Health/Beauty, Addis Ababa.
29/4/2018
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል ሰላም አደረሳችሁ። አደረሰን።
በአሉ የጤና የሰላም የፍቅር የመረዳዳት እንዲሆንልን እመኛለሁኝ።
(--------)
10/09/2025
ቀን 5/13/2017
"በ2017 ዓ.ም የነበረን ሁሉን አቀፍ የመውጣትና የመወርድ ሂደት ዘርፈ ብዙ ፈተናን ተቋቁመን ያለፍንበት ውጤት ታላቁ የህዳሴ ግድብ የተመረቀበት ወቅት መሆኑ ልዩ ያደርገዋል።
በ2018 ዓ.ም የተራራቀ የሚገናኝበት;የተጣላ የሚታረቅበት; ያጣ የሚያገኝበት; ያቀደው የሚሳካበት; ከጥላቻ ወደ ፍቅር የሰላም የፍቅር የደስታ የለውጥ የስኬት በህይወትህ;በስራህ/ሽ አዲስ የለውጥ ምዕራፍ የሚከፈትልህ/ሸ; ቤታችሁን/ሽ የሚጎበኝበት አመት እንዲሆንላችሁ እንዲሆንልን እመኛለሁኝ።
አሮጌው አመት አልፎ አዲሱ አመት የሚተካበት የመጨረሻው ጳግሜ 5
መልካም አዲስ አመት
2018
10/09/2025
Commitment is the foundation of a great a complishment.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa