Wannawu Tena
Good
11/03/2026
ጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት የ96 ወገኖች ሕይወት ተቀጥፏል😭 እስከ አሁን 34 አስከሬን ተገኝቷል😭አስከሬን ፍለጋ ቀጥሏል!
🙏🙏የሰው ልጅ ከሞተ በኋላ
➵ በ3ኛ ቀን ጥፍሩ መነቃቀል ይጀምራል
➵ በ4ኛ ቀን ጸጉሩ ይራገፍና ጭንቅላቱ ባዶ ይቀራል
➵ በ5ኛ ቀን አእምሮው እንደ ቅቤ መቅለጥ ይጀምራል
➵ በ6ኛ ቀን ቆዳው ጠቁሮ መላላጥ ይጀምራል
➵ በ7ኛ ቀን የውስጥ አካሉ ሁሉ ይበሰብስና #እጅግ በጣም መሽተት ይጀምራል!
➵ በ60ኛ ቀን ሥጋ ሁሉ ሸሽቶት ብዙ አጥንቶች ብቻቸውን ይቀራሉ 🙏🙏🙏
እና ታዲያ ይህን እያወቅን
👉ከኩራት
👉 ከስግብግብነት
👉 ከክፋት
👉 ከጥላቻ
👉 ከራስ ወዳድነት
👉 ከተንኮል ... ምን እናተርፋለን? ለምን?
_ትሁት_እንሁን
ይህቺ የምናያት ህይወት እኮ ከንቱ ናት። ከዚህ ዓለም ስንለይ ወደ ዘላለም ህይወት ወይም ወደ ዘላለም ሞት መሄድ ምርጫችን ነው! ደግሞም ይህ #እውነታ አይካድም።
❣️ ፈጣሪአችንን እንውደድ፥ እንፍራም
❣️ እርስ በርሳችን እንዋደድ
❣️ ለሌሎች መልካም እንሁን
❣️ አንቅና
❣️ ሁሌም ደግነትን እናድርግ፤ ጉዳት የለውምና
❣️ ያንተ ያልሆነውን ነገር ከሌሎች አትቀማ!
#ሼር እንዳይረሳ ❣️❣️❣️❣️
ቅደም ከፍቴ
15/10/2025
06/08/2025
ENIBILA
"ጴንጤነት ስልችት ብሎኛል..." የሚለው የአንጋፋው የፕሮቴስታንት ሰባኪ ሃይሉ ዮሐንስ፤ ከዚህ በታች በተያያዘው ምስል ላይ ይናገር እንደነበረው ፣ ፕሮቴስታንታዊነት ምን ያህል እንዳንገሸገሸው፣ ድርጅቱ መንፈሳዊነት እንደጎደለውና የተዝረከረከ እንደሆነ በምሬት ይናገራል። ከዚህም አልፎ፣ "አናቱና ጅራቱ ከማይታወቅ ህብረት" መውጣት እንደሚሻ ያክላል። አስከትሎም፣ "ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለሁ፤ ሆኖም ግን ቤተክርስቲያኒቱ አንዳንድ ጉዳዮቼን 'Compromise' ካደረገችልኝ ነው" የሚል ቅድመ ሁኔታ ያስቀምጣል። ከእሱ ፍላጎቶች መካከል የቅዱሳን አማላጅነትን አለመቀበል እና ሌሎች የግል ትምህርቶቹ ይዞ ኦርቶዶክስ መሆን ይፈልጋል።
በዓለም አቀፍ ደረጃ፣ ፕሮቴስታንቲዝም እየተናደና እየፈረሰ መሆኑን የታወቀ ነው ። በምዕራቡ ዓለም ለይቶለታል። ፕሮቴስታንቲዝም ለ Liberalism ለም አፈር ሆኖ የዓለም ስርአት በዚያ እንዲቀየስ ምክንያት እንደሆነ ሁሉ ለራሱም መጥፋት ምክንያት ሆኗል። የቀረው ደኃው የአፍሪካ ማህበረሰብ ነው እስከተወሰነ ድረስ በ Miracle Money እና በ Motivational አነቃቂ ንግግሮች ሆዱ ባዶ የሆነውን እየፈዘዙት ይቆያሉ። ነገር ግን የጊዜ ጉዳይ ነው አይኑን እየገለጠ ነው። የኛ ሀገርም ጉዳይ ቢሆን ይኸው የመበታተን ሂደት ጎልቶ እየታየ ነው። ቤቱ እየፈረሰ ያለው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ የተረጋጋ መንፈሳዊ መሸሸጊያ ይሻል። ወደ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መምጣታቸውም የሚናፈቅና የሚያስደስት ጉዳይ ነው። ነገር ግን፣ እንደ ሃይሉ ዮሐንስ ያሉ ግለሰቦች የሚያነሷቸው "ኦርቶዶክስ እሆናለሁ፤ ግን የቤተክርስቲያኒቱን የተለዩ ትምህርቶች ሳልቀበል የራሴን ይዤ መቀጠል እፈልጋለሁ" የሚሉ አመለካከቶች እንዴት መፈታት አለባቸው? የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን በተመለከተ "የማልቀበለው ይኖራል" የሚል አቋም ይዞ የሚመጣን ግለሰብ እንዴት መያዝ ይገባል?
''ችግር የለም ኑና የሚሆነውን እናያለን'' እንበላቸው?
Xoossii Gidobay Hanno
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa
Addis Ababa
1142