Bella Sanitary Pad

Bella Sanitary Pad

Share

We are committed to give more care to women by manufacturing safer,healthier & skin friendly products

18/10/2024

Bella Sanitary Pad : Comfort and Confidence , Anytime , Anywhere !

12/02/2024

ቤላ በወር አበባዬ ምክንያት በየጊዜው ሳጣው የነበረው ፈገግታዬን መልሶልኛል። አንቺም በቤላ ፈገግታሽን መልሰሽ ቤላ ሁኚ!

29/12/2023

ከጓደኞቻችን ጋር የምናሳልፈው ጊዜ በምቾት የተሞላ እና በደስታ የታጀበ እንዲሆን፣ ቤላ ቀዳሚ ምርጫችን ነው!

14/12/2023

በራስ መተማመንሽን ሊቀንስ የሚችል ነገር በህይወትሽ እንዲኖር ባለመፍቀድ ወብ እና ጠንካራ ሴት መሆን ትችያለሽ። ቤላ ነሽ!

05/12/2023

ውበትሽ ደምቆ በደስተኝነት ቀኖችሽን ለማሳለፍ ቤላ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ቀዳሚ ምርጫሽ ይሁን።

29/11/2023

በውስጥሽ ያለውን ነፃ አለም በነፃነት ለማሰስ ሰላማዊ መንፈስ ያስፈልግሻል።
ቤላ ነሽ!

22/11/2023

እስከዛሬ ድረስ የሚመቸኝ፣ በራስ መተማመኔን የሚጨምርልኝ፣ እንደልቤ መሆን የሚያስችለኝን የንፅህና መጠበቂያ ስፈልግ ነበር። ዛሬ ግን ትክክለኛ ምርጫዬን አገኘሁት።
ቤላ ሆኛለሁ!

16/11/2023

በራስ መተማመኔ ጨምሮ ውበቴ እንዲፈካ ያረገኝ ቤላ፤ አንደኛ ምርጫዬ ነው። ቤላ ነኝ!

02/11/2023

ቤላ ለውበትሽ፣ ቤላ ለነፃነትሽ፣ ቤላ ለጠንካራ ማንነትሽ።
ቤላ ነሽ!

31/10/2023

ከቤላ ጋር ሳምንቱን በከፍተኛ አቅም እና መነቃቃት!

23/10/2023

ምቾት፣ ነፃነት፣ በራስ መተማመን!
ቤላ የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ፤ ቀዳሚ ምርጫሽ!

16/10/2023

ትኩረት የውጤታማነት ቁልፍ ነው። ከእንግዲህ ትኩረትሽን የሚበታትን ነገር ሳይኖር ውጤታማ ሁኚ።
ቤላ ነሽ!

Bella Sanitary Pad We are committed to give more care to women by manufacturing safer,healthier & skin friendly products

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Https://maps. App. Goo. Gl/4mnW2TtHiNcQdGAo 8
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 00:30