Ethio-Real-Estate
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio-Real-Estate, Health/Beauty, Addis Ababa.
👉 በሳር ቤት እና በደንበል አካባቢ
👉 80% ግንባታቸው የደረሱ ከባለ አንድ መኝታ እስከ ባለ ሶስት መኝታ በ10% ቅድመ ክፍያ ይዘንሎት መተናል።
👉ከ 65ካሬ እስከ 212 ካሬ አማራጭ
👉 በሙሉ ግንባታና በከፊል ግንባታ በፈለጉት አማራጭ የሚያገኙበት።
👉በአንድ ወለል ላይ 6 አባዉራ የሚኖሩበት
➤ ባለ ሶስት መኝታ ክፍል
➧202 እና 212 ሜ 2
➤ ባለ ሁለት መኝታ ክፍል
➧ 105 ሜ 2
➤ ባለ አንድ መኝታ ክፍል
➧ 86 እና 90 ሜ 2
👉ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ ብር የምንዋዋል ሲሆን የቀሩት ቤቶች ውስን ስለሆኑ ፈጥነው እታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
👉ለበለጠ መረጃ ☎️ 0923248466
31/10/2024
📌 ሳር ቤት (ካናዳ ኢንባሲ አጠገብ) ሳይት 1
➝ 📍መቻሬ ሜዳ ፊት ለፊት ወይም በካናድ ኤምባሲ አጠገብ።
➝ G + 17 ህንፃ
➝ በአንድ ወለል (floor )6 አባውራ ብቻ
➤ ባለ ሶስት መኝታ ክፍል
➧202 እና 212 ሜ 2
➤ ባለ ሁለት መኝታ ክፍል
➧ 105 ሜ 2
➤ ባለ አንድ መኝታ ክፍል
➧ 86 እና 90 ሜ 2
➫ በግንባታ ደረጃ 16ተኛ በ 1 አመት ሚረከቡት አፓርትመንት ቤት።
➫ ቅድመ ክፍያ 10% ቀሪውን በ 1 አመት ከፍለው ያጠናቃሉ።
🖇 በ ሁለት አይነት የ አከፍፈል አማራጭ
❶ በ ግንባታ ደረጃ መሰረት
❷ በ ግዜ ገደብ በ የ አራት ወራት
🖇 ማስረከቢያ ግዜ
➫ ከፊል ግንባታ በ 12 ወራት
➫ ሙሉ ግንባታ በ 18 ወራት
🖇የመሸጫ ዋጋችን
➫ በ ኢትዮጵያ ብር
28/10/2024
22/10/2024
📌 ደንበል ሳይት
➛ በ 📍ይመቸን ስጋ ቤት ገባ ብሎ ወይም ከ አንድነት ስጋ ቤት ፊት ለፊት 50ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል።
➛ግራውንድ ፎቅ የገበያ አዳራሽ ሲሆን ከ1ኛ ፎቅ እስከ15ተኛ ፎቅ ያለው አፓርታማ ቤት ነው።
➛ ባለ 2 እና 3 መኝታ ክፍል አፓርታማዎች የ ያዘ ሲሆን
➤ ባለ ሁለት መኝታ
➧142.53 ካሬ ሜትር
➧154.21ካሬ ሜትር
➤ ባለ ሶስት መኝታ
➧186 .39ካሬ
➧199 .06እና 214 .16📌ካሬ
➫ በግንባታ ደረጃ ፊኒሺንግ ላይ የደረሰ በ 1 አመት ጊዜ ሚረከ።
➫ ቅድመ ክፍያ 20% ቀሪውን ዘና ብለው በ አንድ አመት ከፍለው ያጠናቃሉ።
🖇 በ ሁለት አይነት የ አከፍፈል አማራጭ
❶ የ ግንባታ ደረጃ መሰረት አድርጎ
❷ በ ግዜ ገደብ በ የ 3 እና 4 ወራት
🖇 ማስረከቢያ ግዜ
➫ በከፊል ግንባታ በ 12 ወራት
➫ በሙሉ ግንባታ በ 18ወራት
🖇 የመሸጫ ዋጋችን
➤ በ ኢትዮጵያ ብር
"ሆሴዕ ሪልእስቴት"(HOSEA REAL ESTATE)
መሃል አዲስ አበባ ቦሌ መድኃኒዓለም ሸገር ህንፃ ጎን
↗️ ያሉን አማራጮች
✅ስቱዲዮ------- -57 & 81 ካሬ
✅ባለ 1 ምኝታ ---- -- 84 & 86 ካሬ
✅ባለ 2 ምኝታ ------ 134,150,151 & 156 ካሬ
✅ባለ 3ምኝታ ------ 168 ካሬ
➡️ ቤቶችን የምናስርክበው በsemi finished ነው::
➡️15% ቅድሚያ ክፍያ
➡️ ቤቱን የሚርከቡበት ጊዜ በ2 አመት ከ8 ወር።
🟩"የጋራ መገልገያዎች "
▶️ የመዋኛ ገንዳ ከነ ፑል ባር
▶️ ጂም; የልጆች መጫወቻ
▶️ የልጆች ማቆያ እና የወጣቶች መዝናኛ
▶️ የስብሰባ አዳራሽ; ካፌ; ላይብረሪ
▶️ 7 ሊፍቶች የእቃ ሊፍትን ጨምሮ እና ጋርቤጅ ሹተር
▶️ 7 ወለል የመኪና ማቆምያ; የእንግዳ መቀበያ
📞0923248466/ 0913765163
🛫🚘 ይምጡ ይጎብኙ ያተርፋሉ👌
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa