Wubenat
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wubenat, Health/Beauty, Addis Ababa.
21/07/2022
በጣም ጥብቅ የፀጉር አያያዝ ራስ ምታት ያመጣል ስለዚህ ለቀቅ ያለ የፀጉር አሰራር ተመካሪ ነው ፡፡
Tight hairstyles gives you headache so it is advisable to try loose hairstyles.
19/07/2022
እናትነት ውብ ነው ፡፡
Motherhood is beautiful.
16/07/2022
የእናትነትን ሕይወት ቀላል የሚያደርግ ምክር። ያጋጠሟችሁን ፈታኝ ሁኔታዎች በተመለከተ ሐሳብ አጋሩን ፤ እንዲሁም እነዚህን ችግሮች አብረን እንፈታቸዋለን።
Quick tips to make your mom's life easier. Comment on the challenges you face and let's overcome them together.
14/07/2022
የራስሽን በቂ ጊዜ ስለማታገኚ የልጅሽን የቆዳ ውጤቶች መጋራት ይመከራል።
It is only fair to share your baby skin products because you are not getting enough mom time.
12/07/2022
ሹሩባ እና የተለያዩ የፀጉር አሰራሮችን ከዩቲዩብ በማየት ጊዜሽን ተጠቀሚ ፡፡
Try watching youtube tutorials for fun braids and buns to use your time for yourself.
09/07/2022
አበበች ጎበና የኢትዮጵያ ውብ እናት ነበሩ።
Abebech Gobena was Wubenat of Ethiopia.
05/07/2022
የፀጉር ዘለላዎች እንዲጠነክሩና ጤናማ እንዲሆኑ የሚረዱ የተልባ ፍሬዎችን ፣ ለውዞችን ፣ ዓሦዎችንና እንቁላሎችን ማካተት አይዘንጉ ። አስፈላጊ ከሆነም የፀጉር ማሟያዎችን መውሰድ ይቻላል፤ ይሁን እንጂ በቅድሚያ ሐኪምን ማማከር አይዘንጉ።
Don’t forget to include flax seeds, nuts, fish, and eggs for stronger and healthier hair follicles. You can also take hair supplements if needed, but do not do this without consulting your doctor first.
30/06/2022
በሳምንት ሁለት ወይም ሦስት ጊዜ ፀጉርን ማሸት እንዲሁም የራስ ቆዳን ማሸት በጣም ሚመከር ነው
Massaging your hair and scalp two or three times a week is highly recommended.
25/06/2022
እናትነት ለቢዮንሴ
Motherhood as Beyonce.
24/06/2022
ስለዚህ እናቶች ፊታችሁን በየቀኑ መታጠባችሁን አትርሱ::
So moms, do not forget to wash your face daily.
21/06/2022
በሴትነታችን ልጆችን ወደ ዓለም በማምጣት ችሎታ ታድለናል፡፡
As women, we are blessed with the ability to bring children to the world.
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa