Batii online store
variety products for you
0941197817
join tik tok account
http://tiktok.com/@batiionlinestore
20/09/2023
🌟 💯 ORIGNAL Aichun beauty የፊት እና የቆዳ ማቅያ ክሬም🌟
⚡ ጥቁረትን የሚያመጣው የmelanin መጨመር ነው እናም ይህ cream በፍጥነት ወደ ቆዳ ውስጥ ዘልቆ በመግባት melaninን በሚያስወግዱ ምንም የጎንዬሽ ጉዳት ከሌለባቸው ከኮላጅ ፣ ወተትን ከመሳሰሉ ጥራትካላቸው ተፈጥሯዊ ንጥረ ነገሮች በተፈጥሯዊ መንገድ የበለፀገ ።
❇️ Aichun beauty whitning cream ጥቅሞች፦
✅ በፀሀይ በእድሜ በቡጉር ጠባሳ በላብ እና በተለያዩ ምክንያቶች የጠቆረ ፊት አንገት ብብት የእጅ አንጎ እግር ጉልበት እና የተለያዩ የቆዳ ክፍሎችን ያቀላል።
✅ የተለያየ የቆዳ ከለርን ያመጣጥናል
✅ ቆዳን ተፈጥሯዊ እርጥበት እንዲኖረው ያደርጋል
✅ የሞተ ቆዳን ( dead skin) ያስወግዳል
✅ በወዝ እና በፋት የተኮማተረን ቆዳ ያፍታታል
✅ ጥቁር ነጠብጣቦችን ያስወግዳል
✅ ማድያትን ያጠፋል
✅ የተጨማደደ ፊትን ያስተካክላል
✅ ሽፍታን ያጠፋል
❇️ አጠቃቀም፦
👉🏼 ቆዳን ካፀዱ በኅላ በፊትዎ ወይም እንደ አስፈላጊነቱ በሰውነትዎ ላይ ከተቀቡ በኅላ ከ2-3 ደቂቃ ማሳጅ ማድረግ (ማሸት)
👉🏼 ለፊት ለእግር ለእጅ እና ለፀሀይ ተጋላጭ ለሆኑ የሰውነት ክፍሎች በሳምንት ከ 3 ጊዜ ማታ ማታ ብቻ
👉🏼 ለፀሀይ ተጋላጭ ላልሆኑ ክፍሎች ከ 4 ጊዜ ማታ ማታ
⚠️ ማሳሰቢያ፦
🚫Only external use (ውጫዊ አጠቃቀም ብቻ) አይን አፍንጫና አፍ በመሳሰሰሉ ቦታዎች መግባት የለበትም
🚫 ምርቱን ልጆች በማይደርሱበት ቦታ ያስቀምጡት
🚫 ቀዝቃዛ እና ደረቅ ቦታ ያስቀምጡ፣ከፍተኛ ሙቀት ወይም የፀሐይ ብርሃንን ካለበት ቦታ ያርቁ
💰1200ብር
🛵 with Free Delivery
📞0941197817
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Adiss Abeba
Addis Ababa