adane Solomon official
God is good in all the time!! my hope is Almighty God!
With የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ African Leadership Excellence Academy – I just got recognized as one of their top fans!
07/02/2025
ቱርሚ Field work
" መንግሥት ነዳጅ ይገዛል፣ ማዳበሪያ ይገዛል። ከዚህ ውጭ ሁሉ ነገር ብላክ ማርኬት / ጥቁር ገበያ ነበር ግብይቱ። አሁን ምን ተአምር ተፈጥሮ ነው ዋጋ የሚጨመረው ? " - ጠቅላይ ሚኒስትሩ
በምድር ላይ ጩኸትም፣ለቅሶም የሚሰማው ሰሚ ላለው ነው
እግዚአብሔር ጩኸታችሁን የሚሰማ ሰው ይስጣችሁ!!!
ሰባራም ቢሆን በእግዚአብሔር እጅ የተነካ ለምድር በረከት ነው
ብቻ እጁ ይንካን!!!
በእኔ ሰፈር ልታልፍ ግድ ከሆነብህ
አልደብቅህም አሳየሃለሁ ጓዳዬን
እናገራለሁ ላንተ ጉዴን
የዮሐንስ 4:4-43
ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው፤ ሆሣዕና በአርያም እያሉ ይጮኹ ነበር።
ማቴ 21፡9
…’’የመሥዋዕቱን በግ እግዚአብሔር ያዘጋጃል''……
ዘፍጥረት 22፡8
04/03/2024
በሕይወት ዘመኔ የማልፀፀትበት፣ የሕይወቴ ዘመን ምርጫ፣ በቅዱሳን ጉባዔ ሰማይና ምድርን የፈጠረውን አምላክ ማምለክ!!
ኢየሱስም፦ ለቀበሮዎች ጕድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም አለው።
የሉቃስ ወንጌል 9:58
16/01/2024
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Telephone
Website
Address
Addis Ababa