Feker love

Feker love

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Feker love, Health/Beauty, Addis Ababa.

Photos from FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)'s post 25/04/2025
25/04/2025
Photos from Ministry of Peace የሰላም ሚኒስቴር's post 04/02/2025
19/12/2024

ሌላኛዉ ደንብ አስከባሪ የዉጭ በር ሸለም ተቀባ ብሎ የሚከራከር ደንብ አስከባሪ ያለበት አገር ላይ ነን ዉበት ።ለአገር ብለን ስንቀባ የራሳቸዉን ዉበት ያለጠበቁ ደንቁ ደንቦች በጠበጡን።

19/12/2024

ሌላኛዉ በየወረዳዉ ያለዉ የጤና ቢሮ መታጠቢያ የለዉም ሽንት ቤት የለዉም እያለ ሙስና የሚለቃቀመዉ ማን አነዉ ።ከንቲባ አ*አ ይመልከተዉ።

19/12/2024

የኔ አንደበት ከወረዳ ገቢዎች ይጀምራል የወረዳ ገቢዎች ግብር ገማች የሚባሉ ሁሉ ሙስና የሚቀበሉ ናቸዉ ማንነት አንጠቅስም ቂርቆስ ወረዳ 4 ደረሰኝ ካልተቀበሉ ገንዘብ አይከፈሉ የሚለዉን አይታይም በማለታቸዉ ከሰዉየዉ 5 ሺ ብር ተቀብለዋል ።የገቢዎች ሚኒስቴር ሰሪራተኞች ነጋዴዎችን በማስፈራራት ሙስና ላይ ናቸዉ በዚህ ምክንያ በነሱ ላይ ሌላ የሚከታተላቸዉ ተቋምና ክትትል ያስፈልጋል ።ሌላኛዉን ጥቆማ በቀጥለዉ እንግራቹኋለሁ ።የካ ክፍለተማ ላይ ያለዉን ወረ ወሰን አካባቢ በሙስና የተጨማለቀ የየካ ክፍለተማ ገቢዊች ።

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


Addis Ababa
NAME