Glory Different Collection and Skin care product's
We bring the market to you
We are a marketing grocery looking to market Any and Everything!!
09/12/2024
FEG የፀጉር ማሳደደጊያ
ከተፈጥሮ ነገሮች የተመረተ ሲሆን , ለሳሳ ፀጉር ግንባር ላይ ለሸሸ ለፈጣን እድገት የሚሆን ሲሆን .በብዛትም ሆነ በችርቻሮ በግሎሪ ኮስሞቲክስ ያገኛሉ.
📲0911107860
📲0963131375
🏍 ዴሊቨግሪ አገልግሎት እንሰጣለን
30/10/2024
Shea Butter and African Black sope available Glory Different Collection and Skin care product's
Visit us @ lemhotel nigat jember building shope no 007
We have delivery call us
0911107860
0963131375
16/10/2024
Cerave sckin care product's for different type of skin available Glory Different Collection and Skin care product's .
Contact us 0911107860
0963131375
We have delivery starting $100
16/10/2024
ROC retinol surum available cosmetics center
16/10/2024
25/06/2024
Hello every one .. LAVOCA Rosemary hair oil and LAVOCA Avocado hair oil available at Glory cosmetics
Rosemary oil:
stimulates hair follicles to work and makes hair grow faster
has a soothing effect when you try to fight dandruff or itchy scalp
strengthens hair, preventing tresses from falling out
Avocado oil:
revitalizes follicles and hair throughout its length
delivers ingredients essential for growth
maintains sufficient level of moisture
ensures sun and heat protection
makes hair soft, shiny and smooth
Address:-from shola to lem hotel Before start the bridge Siinqee bank bulding .Shope no 7 . if u like to know the price please call us
🇺🇸GLORY USA Brand Cosmetics🇺🇸
Delivery starting from 100 birr🏍
We are open Monday to Saturday .
Call us 0911107860
0963131375
♱በእምቢተኝነታችን ምክንያት ለጨለመው ህይዎታችን ሲል በቀራንዮ አደባባይ እርቃኑን በመስቀል ተሰቅሎ
ፍቅር፣ ትህትና፣ ትዕግስት፣ እውነት እና እምነት አስተማረን
ለኛ ለልጆቹ የክብር ካባችንን አልብሶ
ኃጥያት በደላችንን ደምስሶ
በታላቅ ኃይልና ስልጣን ከሙታን ተለይቶ ተነስቷል።
መልካም ትንሳኤ በአል 🕊
Glory Cosmetics
10/11/2023
ጥላ ምንድነው የያዘው? ለምትሉ
በSpa እና Fitness ስራው ለአመታት የሚታወቀው ጥላ አሁን ደግሞ የተለያዩ የውበት መጠበቂያ ምርቶችን አዘጋጅቶ ጀባ ማለት ከጀመረ እነሆ ሁለት አመታትን አሳልፏል። ምርቶቹም የቆዳ ክሬም እና የፀጉር ማዮኔዝ ምርቶች ናቸው። cacao butter & shea butter ከውጭ በማስመጣት አለምገና በሚገኝ ፋብሪካ የሚመረት ምርጥ የሆነ የሀገራችን ምርት ነው። 70%ቱ ወደ Ivory cost,Kenya & Senegal export የሚደረግ ሲሆን 30% ብቻ ነው ለሀገር ውስጥ ገበያ የሚውለው።
3ሰው ሆነው አዋጥተው ቢገዙ በጣም አዋጭ ነው። ምክንያቱም ከጥቅምት 29 ጀምሮ ለ6 ቀናት የሚቆይ የጥቅምት አበባ የሚል campaign አዘጋጅቶ ሁለት ለገዛ 1 ምርቃት የሚኖረው Giveaway ነው እና እድሉን ተጠቀሙበት ለሌሎችም አጋሩት። ገዝተውት ቢጠቀሙበትም ሆነ ስጦታ ቢሰጡት በፍፁም አያፍሩበትም። ምርቱን ሲያዩት እና ሲጠቀሙት በሀገሮ ምርት በእጅጉ ይኮራሉ።
ምርቶቹ የኢትዮጵያውያንን የቆዳ ሁኔታ ባማከለ መልኩ የተዘጋጀ ስለሆነ እጅጉን ተስማሚ ነው።
ማንኛውንም አይነት ቅሬታ ለማቅረብ እንኳን በሀገር ውስጥ የተመረተ እና ድርጅቱን ማናገር የሚችሉበት መሆኑ ከውጭ መተው በብዙ የሰውን ቆዳ ከሚያበላሹት የውበት መጠበቂያ ውጤቶች አንፃር ተመራጭ ያደርገዋል። እቃዎቹን ሲገዙ የቆዳ typeን ተጠይቀው፤እጅዎ ላይ ሞክረው፤አሽትተው እና ወደውት ነው የሚገዙት። በአዲስ አበባ በተመረጡ ቦታዎች ላይ ተጀምሯል።
ለተጨማሪ መረጃ
+251911107860
+251963131375
ይደውሉ ያሉበት እናደርሳለን
መተዉም ቴስት አድርገው የሚፈልጉትን መግዛት ይችላሉ ፣ ሁለት የጥላ ፕሮዳክቶች ሲገዙን ለሚቀጥለው አምስት ቀናት የሚቆይ አንድ ነጻ ስጦታ አለን ።
20/10/2023
LA ROCHE -POSAY EFFACLA MAT available in Glory cosmetics
Call us :- 0911107860
0963131375
Address:- from shola to lemhotel Before start the bridge Siinqee bank bulding .Shope no 7, if u like to know the price please call us 🇺🇸GLORY USA Brand Cosmetics
Delivery starting from 100 birr.
We are open Monday to saturday .
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Addis Ababa
Opening Hours
| Monday | 09:00 - 17:00 |
| Tuesday | 09:00 - 17:00 |
| Wednesday | 09:00 - 17:00 |
| Thursday | 09:00 - 17:00 |
| Friday | 09:00 - 17:00 |
| Saturday | 09:00 - 17:00 |