Eyob
Eyob
13/07/2022
@ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት ናችሁልኝ ሁል ጊዜ ሳላቋርጥ የማስበው አንድ ኃሳብ አለኝ እሱን አወጋችሁ ዘንዳ መፃፍ ጀመርኩኝ
👉የመፈጠሬ አላማ ምንድነው?
👉እግዚአብሔር በእኔ ህይወት ሊፈፅም የሚሻው የልቡ ኃሳብ ምንድነው?
👉የህይወቴ ግብ ምንድነው?
✍ዕውነት እንዲሁ በአጋጣሚ እንዳልተፈጠርኩ በጣም እርግጠኛ ነኝ። ከመፈጠሬ አስቀድሞ ከመለኮት የታሰበልኝን ኑሬ ማንቀላፋትን እሻለሁ። ለዚህም እተጋለሁ።
አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ በጌታ እርዳታ የተፈጠርኩበትን ዓላማ አሳክቼ እንደማልፍ።
🌿 ሰለዚህ ወዳጆቼ እናንተም ስለ መኖራችሁ ሚስጥር እንድታስቡና ለዛም እንድትተጉ ላነሳሳችሁ እወዳለሁ። ባልታየላችሁ ስፍራ እንዳትዳክሩ የኪሳራ ኑሮን እንዳትኖሩ
#እስቡ
#አስቡ
።
ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ
ግብሩ እንቁላል ነበር ይኸን ጊዜ ሀበሻ
ከምወዳቸው ጋር ቃል ኪዳኔን አደርጋለሁ
ከቃና ዘገሊላ መልስ ቅዱስ ሩፋኤልን እያከበርን ነው።
ከቃና ዘገሊላ መየቸ
14/01/2022
ይግባኝ ለክርስቶስ ግልባጭ ለመንግስት እርስታችን ይከበር ።
16/12/2021
አርሴማ ነይ ነይ አርሴሜ
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Contact the business
Telephone
Website
Address
Gulele
Addis Ababa
1234