Tedy plants medicen center

Tedy plants medicen center

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tedy plants medicen center, Health/Beauty, Tedy, Addis Ababa.

15/02/2022

Black is not dog but ure tinking is less

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት በሚሊየን የሚቆጠሩ በሀገሪቱ የሚገኙ የውጭ ዜጎችን ከሀገሪቱ እንዲወጡ የሚያደርገውን የቪዛ ህግ አፀደቁ

የካቲት 5፣ 2014 የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ በሃገሪቱ በክህሎት ላይ ብቻ የተመሰረተ የስራ ቪዛ እንዲሰጥ የሚያዘውን ህግ አፀደቁ።

ሀገሪቱ የኢሚግሬሽን ሕጎቿን እያጠናከረች ሲሆን፥ ፕሬዚዳንቱ የተሻሻለውን የወሳኝ ክህሎት የስራ ቪዛ ማፅደቃቸው በሃገሪቱ ውስጥ የሚገኙ በሚሊየን የሚቆጠሩ የውጭ ሀገራት ሰራተኞችን ሀገሪቱን እንዲለቁ ያደርጋል ነው የተባለው፡፡

በተለይም በውጭ አገር ዜጎች የተያዙት አስተናጋጅነት፣ አነስተኛ ንግዶችን ማስኬድ፣ የሱቅ ንግድ እና በጤና እና ውበት ኢንዱስትሪ ውስጥ መስራትን ጨምሮ አንዳንድ ስራዎች አሁን ለደቡብ አፍሪካ ዜጎች ብቻ የተተዉ ይሆናሉ ተብሏል።

ወደ 3 ሚሊዮን የሚገመቱ የውጭ ሀገር ዜጎች በደቡብ አፍሪካ ያለ በቂ ሰነድ በህገ ወጥ መንገድ እየሰሩ ነው የተባለ ሲሆን፥ ይህም ከስራ ገበያ እየተገፉ እንደሆነ የሚሰማቸውን የሃገሪቱ ነዋሪዎች አስቆጥቷል።

በአሁኑ ጊዜ በቀድሞ የሀገር ውስጥ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል ማቩሶ ምሲማንግ የሚመራው የስራ ቪዛ ስርዓት አጠቃላይ ግምገማ በመካሄድ ላይ ነው ተብሏል።

በዚህ አዲስ የቪዛ ህግ 200 ሺህ የሚሆኑ ዜጎች በደቡብ አፍሪካ ባላት ዚምባብዌ ላይ አሉታዊ ተፅእኖ እንደሚኖረው ተመልክቷል።

በፀደቀው አዲስ የቪዛ ህግ መሰረት በሀገሪቱ መቆየት የማይችሉ የውጭ ሀገራት ዜጎች እስከያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት 2022 መጨረሻ ድረስ ሀገሪቱን ለቀው መውጣት እንደሚጠበቅባቸው ኒውስ 24 ዘግቧል።

03/01/2022

All friends

16/10/2021

I give u gifte

09/10/2021

Abukado seed pawder helped us tooth care coold

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Culinary Team

Attire

Telephone

Website

Address


Tedy
Addis Ababa