Liv Estetik

Liv Estetik

Share

Our goal is to deliver world-class, state-of-the-art services. Our services: hair transplant, skincare, weight loss management, and more!

LIVE Medical Consultancy and travel center is in such a stage that will serve as a full service “medical tourism” agency and will make all necessary arrangements for Ethiopian patients to receive world-class medical procedures.

19/05/2026

Hair Transplant, Beard Transplant

15/05/2026

#ኢትዮጵያ #

01/05/2026

እንኳን ለዓለም አቀፉ የላብ አደሮች ቀን አደረሳችሁ!
#ኢትዮጵያ

29/04/2026

ሴቶች የፀጉራቹን መስመር ለማስተካከል ወደ ሊቭ ብቅ ይበሉ።
📞 0911504001 / 0911504002
📍 አድራሻ: አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ

25/04/2026

PRP (Platelet Rich Plasma) ሕክምና ከራስዎ ደም የሚወጣ ተፈጥሯዊ ንጥረ ነገር በመጠቀም ቆዳን እና ጸጉርን የሚያድስ ዘመናዊ ሕክምና ነው።
እርስዎም የቆዳና የጸጉር ጤናዎን ለማሻሻል PRP ሕክምናን ይሞክሩ!

📞 0911504001 / 0911504002
📍 አድራሻ: አዲስ አበባ ቦሌ ስናፕ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ

24/04/2026

ነፃ የምክር አገልግሎት ከቱርክ በመጡ ባለሙያዎች! በፀጉር መርገፍ፣ መሳሳትና መመለጥ ፣ በፀጉር መስመር መሸሽ እና የቆዳ እርጅና ከተቸገሩ ከሚያዝያ 14 እስከ ሚያዝያ 26 ከቱርክ በመጡ ባለሙያዎቻችን ለእርስዎ ተስማሚ ምክር በነጻ ያገኛሉ። Are you struggling with hair loss, receding hairline, or signs of aging skin? From April 22 to May 04, we are offering free consultation with our Turkiye specialists. Get personalized treatment advice and start your transformation journey today. 📞 +251 911 50 40 01 📞 +251 911 50 40 02 📍 Addis Ababa – Bole Snap Plaza 1st Floor

Photos from Liv Estetik's post 18/04/2026

ነፃ የምክር አገልግሎት ከቱርክ በመጡ ባለሙያዎች!
በፀጉር መርገፍ፣ መሳሳትና መመለጥ ፣ በፀጉር መስመር መሸሽ እና የቆዳ እርጅና ከተቸገሩ ከሚያዝያ 14 እስከ ሚያዝያ 26 ከቱርክ በመጡ ባለሙያዎቻችን ለእርስዎ ተስማሚ ምክር በነጻ ያገኛሉ።

Are you struggling with hair loss, receding hairline, or signs of aging skin?
From April 22 to May 04, we are offering free consultation with our Turkiye specialists. Get personalized treatment advice and start your transformation journey today.
📞 +251 911 50 40 01
📞 +251 911 50 40 02
📍 Addis Ababa – Bole Snap Plaza 1st Floor

12/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!

10/04/2026

የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከመጋቢት 28 እስከ ሚያዚያ 11 የጸጉር ንቅለተከላ ላይ የ15% ቅናሽ አድርገን እየጠበቅንዎት ነው። 📅 አሁኑኑ ቀጠሮ ይያዙ!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Bole Road, Snap Plaza 1st Floor 107
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 09:00 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:00