YogySoap

YogySoap

Share

Natural Handmade Soaps Company name፡ Bezan Soaps በዛን ሳሙና ማምረቻ
https://www.instagram.com/yogysoaps/
https://t.me/YogySoaps

09/04/2025

የፍጆታ እቃዎች፦
👉 መጠናቸው እያነሰ
👉 ዋጋቸው እየጨመረ
👉 የአገልግሎት ቆይታቸውም እየፈጠነ ሲመጣ አንዱ አሳሳቢው ጉዳይ ጥራታቸው ይኾናል።

በጥቂት ቁጥር የሚመረተው እና የእናንተ ምርጫ የኾነው ዮጊ ሳሙናችን፤ ሽታውንም ቀለሙንም ትቶ በራሱ መልክ እንደ ከዚህ በፊቱ
🌟 ጥራቱን
🌟 ብርካቴውንና
🌟 ብቃቱን ይዞ ይገኛል።

02/12/2024

ዮጊ የገላና ጸጉር ሳሙና
==============
ጥራት ብቃትና ብርካቴ ያለውን ዮጊ ሳሙናን ሲገዙ synthetic ከኾኑ ምርቶች ርቀው፣ የቆዳና የጸጉሮን ጤንነትና ውበት መጠበቆን እርግጠኛ ይኾናሉ።

ከ170-175gm በ300 ብር ብቻ ለእርሶ ለልጆችዎና ለቤተሰብዎ በእኛ ቤተሰብ ተሠርቶ የቀረበ ምርጥ ስጦታ ነው።

ቴሌግራምhttps://t.me/YogySoaps

18/11/2024

ለቤተሰብዎ ምርጥ ሳሙና! ሜክሲኮ ኖክ ማደያ ፊትለፊት ዘይኑ ኮስሞቲክስ ያገኙታል!
በእጃችን፣ በቤታችን፣ ለልጆቻችን የሠራነውን ሳሙና ለምንወዶት ለእርሶም!
ለፊትዎ፣ ለገላዎ ለፀጉሮስ ቢሉ ምርጥ ነው!

ቴሌግራም https://t.me/YogySoaps

17/11/2024

ሳሙናችንን ከለገሃር ወደ ሜክሲኮ በሚወስደው መንገድ ከኖክ ማደያ ፊትለፊት ዘይኑ ኮስሞቲክስ ታገኛላችሁ!

በአነስተኛ ዋጋ ድንቅ ጥራት ብቃት ብርካቴም ያለውን ሳሙና ለእርሶና ለቤተሰብዎ አቅርበልኖታል።

ገላዎን፣ ፊትዎንና ፀጉርዎን እጅግ ጥራት ባለው ሳሙናች ይታጠቡ ጤናዎትንም ይጠብቁ!

ቴሌግራም https://t.me/YogySoaps

14/11/2024

ሳሙናዎቻችንን ለገሃር ኖክ ማደያው ፊት ለፊት ከዘይኑ ኮስሞቲክስ ዮጊ የገላ ሳሙና ብላችሁ ብትጠይቁ ታገኛላችሁ።

11/11/2024
02/11/2024

ዐዲስ ምርት ተጨማሪ ስጦታ
=================

ይህ በትዕዛዝ የተመረተ የገላ ሳሙና ነው!
ራሳችን ያዘጋጀነው ንጹህ ከሰል ተጨምሮበት፣ ከሚያውድ የአበቦች ሽታ ጋር የተመረተ የገላም ኾነ የጸጉር ሳሙና።

ልዩ የሚያደርገው ለመጀመሪያ ጊዜ ባለከሰሉን ሳሙና ባለመዓዛም አድርገን ማምረታችን ሲኾን።

ስጦታው ደግሞ አምስት ሳሙና እያንዳንዳቸውን በሦስት መቶብር ስተወስዱ አንድ በነፃ መመሩቁ ነው።

ቴሌግራም https://t.me/YogySoaps

02/10/2024

ጥበብ ትውልድ ይገነባበታል
==================
ጥራት፣ በረከትና ብቃት ላይ የሚታወቀው ሳሙናችን የእኛ ቤተሰብ የእጅ ውጤት ነው።

ከቅመማው ጀምሮ ልጆቻችን በአቅማቸው የሚሳተፉበት፣ ከራሳቸው አልፈው ለቤተሰብና ለማኅበረሰባቸው የሚተርፉበትም ጭምር።

በዚህ መንገድ ከሆዳደርነት ርቀው፣ ገንዘብ ለማግኘት ሲሉ የማይረባ የማይጠቅም ይበልጡንም ደግሞ የሚጎዳ ምርት እንዳይወጣቸው እናሠለጥናቸዋለን!

ዮጊ የገላ ሳሙናም ገና ከልጅነታቸው ተሳትፈውበትና ታጥበውበትም ይሠሩበታል ይሠሩበታልም(ጠብቆ ይነበብ)።

(ፎቶው ወንዱ ልጄ ለሳሙና መሥሪያ የሚያገለግለንን ከሰል በማዘጋጀት ላይ)

የውጭ ኩባንያዎች ርካሽ ኬሚካል ከሚያጭቁበት ሳሙና ይልቅ ዮጊን ሲገዙ ሀገር በቀል፣ ቤተሰብ ተከል የኾነ፣ ገንቢ ዐላማም ያለውን ምርት ያግዛሉ!

ቴሌግራም https://t.me/YogySoaps

01/10/2024

በልዩ ትዕዛዝ ውስን ምርት
================

በጥቂት ቤተሰቦች ትዕዛት በላቬንደር ሽታ፣ በ175gm የተመረተ ጥቂት ምርት!

ማዘዝ ብቻ ከእናንተ ማድረስ ደግሞ ከእኛ!
ቴሌግራም https://t.me/abawera

21/09/2024

ዐዲስ ዐመት በዐዲስ ምርት
=================
ጥቂት ሳሙናዎችን አምርተናል ይዘዙን!

ዮጊ የገላ ሳሙና💪

ቴሌግራም https://t.me/YogySoaps

15/05/2024

ጥራት በረከትና ብርካቴ(ጥበብ) ለሚያስቀድሙት
===============================

ዮጊ ሳሙናችን ከምን እንደሠራናት ምን ያክል እንደደከምንባት የምናውቅ እኛ ለቆዳችሁ፦
👉 ውበት፣
👉 ጤንነት እና
👉 ለጠቅላላውም የእድገ-ንጥር (healthy hormone) ጤንነት በአያሌው እንድትጠቅማችሁ በማሰብ ተሠርታለች።

ከዚህም የተነሳ ብዙዎች ሰፍ ብለው ተሻምተው አልያም ተለምነው የሚገዟት አይደለም። ይልቁንስ የራሳቸውም ኾነ የሚሳሱላቸው ቤተሰቦቻቸው፣ ልጆቻቸውም ጤንነት የሚያሳስባቸው እነርሱ ብቻ ፈልገው መርጠው የራሳቸው የሚያደርጓት ኾኗል።

ስለኾነም በትንሽ ቦታ፣ በውስን ቁጥር፣ በጥቂት በጥቂቱም የምናመርታት ዮጊ አነስተኛ መታዘዣ ቁጥሯ አምስት እንዲኾን ወስነናል።

ይህም ማለት "ሁለት ሦስት እስቲ ላክልን እንሞክራት" ለምትሉ ዮጊ የሙከራ ጊዜዋን ጨርሳ ጥቂቶች አስቀድመው ከፍለው የሚያስመርቷት፣ ስታልቅም ታግሰው ጠብቀው የሚሸምቷት ኾናለችና ባይኾን ከሌሎች ጋር ተዳብላችሁ ጨምራችሁ እዘዙ።

ዮጊ ጥራት፣ በረከት፣ ጥበብ ለሚያስቀድሙ ጥበብን ለሚያደንቁ፣ ለሚናፍቁ፣ ለሚያተርፉባትም ጥቂት ጥበበኛ የጥበብ ቤተሰቦች በጥበብ ተሠርታ ገንዘብ የምትደረግ ናት!

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


አያት ሞል (አያት) ሜክሲኮ K. Kare ሕንጻ ዝቅ ብሎ ሰማን ሕንጻ ስር
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00