Ortodox tewahdo

Ortodox tewahdo

Share

Beandit kidst betekrstiyan enamnalen

30/07/2022
Photos 22/10/2021

Amen

28/09/2021

በመላው አለም የተዋህዶ ልጆች ፣ የድንግል ማሪያም ወዳጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት አንብባችሁ መልዕክቱን ሼርር አድርጉትት

" የወጣቷ ምስክርነት "

ዮናስ ደምሴ ( የአይንዬ ልጅ )
..ቤተልሔም መሳፍንት ትባላለች እህቷን ፀበል ለማስጠመቅ እና ከህመሟ እንድትፈወስልኝ በሚል ምክኒያት ነበር ወደ ዘንዶ ባዕታ ማርያም ቤተክርስቲያን የመጣውት

ጉሮሮዬ አካባቢ ግን ትንሽ ያመኝ ስለነበር አባቴ የማር እምነቷን ሰጥቶኝ በማግስቱ ቅዳሜ ማታ ምላጭ የመሰለ ነገር ከምላሴ ውስጥ ወጣልኝ ሰላሜንም አገኘው

ወጣቶች ወደመንፈሳዊ ህይወታቸው ሊመለሱ ይገባል ድንግል ማሪያም እኔን እንደሰማች እናንተንም ትስማችሁ ስትል ወጣቷ ቤተልሔም ምስክርነቷን ሰጥታለች

ለእሷ የደረሰች ድንግል ማርያም ለእኛም ትድረስልን

የሚያምን ብቻ ሼርር ያድርግ

05/09/2021

Enes meryamn ewdatalehu.

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


A. A
Addis Ababa