Etcare

Etcare

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Etcare, Beauty, cosmetic & personal care, Addis Ababa.

Photos from Etcare's post 29/10/2022

Etcare graduates 2nd batch EST speakers
Batch of Ambassador

28/10/2022

Etcare
I Care
You Care
We Care

Photos from Etcare's post 22/10/2022

👍✨✨✨
🎉😊👏😁👏😃🎉
እንኳን ደስ አላችሁ !
ተመራቂዎች

ኢትኬር አዳማ በታላላቆቹ መሪዎች ተመስገን ሀይሉ እና ማቲያስ ግርማ አሰልጣኝነት ለሳምንታት ሲያሰለጥናቸው የቆየውን
የመጀመሪያ ዙር ሰልጣኞችን አስመርቋል

21/10/2022
20/10/2022

ኢትኬር የሁለተኛ ዙር የኢኤስቲ አሰልጣኞች ስልጠና በጥቅምት 14 2015 ይጀምራል
ፈጥነው ይመዝገቡ

19/10/2022

ኢትኬር የናይጄሪያ ቅርንጫፉን ለመክፈት ሂደቱን እያከናወነ ይገኛል

Photos from Etcare's post 15/10/2022

የኢትኬር ባህርዳር ቅርንጫፍ ዛሬ ጥቅምት 5 2015 ዓ.ም
በአንጋፋዎቹ አሰልጣኞች
ዶ/ር ገዛኸኝ በቀለ እና አቶ አዲስአለም መኩሪያ የሰለጠኑትን 16 የመጀመሪያ ባች የኢኤስቲ ሰልጣኞችን የድርጅታችን መስራችና ስራአስፈፃሚ አቶ ማቲዎስ መባ እንዲሁም የህግ አማካሪያችን አቶ ሱፊያን ሱልጣን በክብር እንግድነት በተገኙበት አስመርቋል።

14/10/2022

Bahirdar branch

Rules , Regulations and Ethiopian business Law training with our company Legal advisor Mr. Sufian sultan

12/10/2022

ETCARE SYSTEM TRAINING (EST)
AT ADAMA

Anyone who wants to be a EST SPEAKER at ETCARE ADAMA, you can REGISTER SOON.
The EST training will be started on MONDAY, TIKIMT 7/2015 or OCTOBER 17, 2022.

TRAINERS:
☆ TEMESGEN HAILU
☆ MATHEAS GIRMA

10/10/2022

ውድ የኢትኬር ቤተሰቦች ማክሰኞ ጥቅምት 1 ከቀኑ 8:00 ሰአት
በታላቁ ሊደራችን (The walking library ) ማትያስ ግርማ የመስከረም የንባብ ካሌንደር አስብና ክበር መፅሀፍ ማጠቃለያ (summary ) ስለሚሰጥ እንድትሳተፉ በአክብሮት እናስታውቃለን

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Address


Addis Ababa

Opening Hours

09:00 - 17:00