Ustaz Habib Esmail Office

Ustaz Habib Esmail Office

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ustaz Habib Esmail Office, Health/Beauty, dessi, Addis Ababa.

02/05/2023

#ቡሽራኩም
ምሽት 3:00 ጀምሮ






ትንሽ ትልቁ እንደ አይን ብሌኑ የሚሳሳላቸው
በጊዜያችን እርሳቸውን የመሰለ ለማገኘት አዳጋች እየሆነ ባለበት ሰአት በሚገርም ርእስና አጀንዳ ትስስራችንን ሊያጠናክሩልን ዐለም አቀፍ ዳዒ የሆኑት ውዱና እንቁ -በክር ሱለይማን በርካታ ታዳሚ በሚገኝበት በዙመር የላይቭ መድረክ ደማቅ ፕሮግራም ይኖራቸዋል።

በዚህ መድረክ ብዙ እንግዶች ጥሪ ይደረግላቸዋል ይታደማሉ ብዙ የሀሳብ ልውውጦች ይኖራሉና
ይህ የደረሰው ሁሉ መረጃውን ሸር ምስሉን ፕሮፋይል በማድረግ ፕሮሞት / ማስታወቂያ እንዲሰራና ይህን ታላቅ መድረክ በእናንተ ሰበብ ብዙዎች እንዲታደሙ ሰበብ እንድትሆኑ ስንል በአሏህ ስም እንጠይቃችሗለን።

https://t.me/zumer_eslamic_media

29/03/2023

የአማራ ቴሌቪዥን ለህገ ወጡ የጨረቃ መጅሊስ እውቅና በመስጠት በኮምቦልቻ ውሀብዩች የሽብር ስራቸውን ሰርተው ሰው የገደሉበት ቦታ በመሄድ ህገ ወጥ የመጅሊስ ሰው በመጋበዝ ጭምር ነውሩን አሳይቶናል ስለዚህ ሁላችሁም ይህን ህገ ወጥ ተግባር በማውገዝ ሼርርር እንዲሁም በየግል አካውንታችሁ ጭምር መልእክቱን በማስተላለፍ ሀላፊነታችንን እንወጣ!
Amhara Media Amhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽንAmhara Media Corporation/ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
https://youtube.com/

Photos from Ustaz Habib Esmail Office's post 28/03/2023
07/03/2023

ያአሏህ ያአሏህ ያአሏህ
ያማረ ያካሔድ
የደስታ አካሔድ
የሚያስቀና አካሔድ
የእኛንም አሏህ ያሳምርልን አሚንን

Photos from Ustaz Habib Esmail Office's post 14/02/2023

❌ ቫላንታይን!! ❪Valentine❫ ❌


ቫ ➞ ቫይረስ ነው ለኢስላም ጠንቅቀህ እወቀው፤
ላ ➞ ላጤ ከሆንክ አግባ ተሰተር በጊዜው፤
ን ➞ ንቃ እንዳትጠለፍ በፈረንጅ ወጥመድ፤
ታ ➞ ቀጥ ብለህ ፀና በነብዩ መንገድ፤
ይ ➞ ይጥፍ የሐራም ቀን የኛ አይደለምና፤
ን ➞ንፁህ ሁነህ ኑረው የነብዩን ሱና ።

👉ይህ ቀን የሸሪዐን ሚዛን የሚጋጭ ነው
👉ይህን ቀን ማክበር ሐራም (ክልክል) ነው
👉ምክንያቱም ይህ የጣኦት አምላኪዎች የዒዳቸው ማንፀባረቂያ ነው
👉 ይህ ደግሞ የእነሱ የእምነታቸው መገለጫ ነው ::
👉ይህንን ቀን ማንፀባረቅ ደግሞ የእነሱን ባንድራ ማውለብለብ ነው
✅ሙስሊም እህቶቸ እና ወንድሞቸ ከዚህ ቀን እንጠቀቅ

https://t.me/+nseBETba-AVlMTQ0

03/01/2023

#300 ማለት ምን እንደሆነ ለማወቅ በጉጉት ስትጠብቁ የነበራችሁ ወንድም እና እህቶቼ

ኢስላም ከጥንቱ ከጧቱ ጀምሮ ብዙ መሰናክሎች አጋጥመውት የነበረ ቢሆንም በአዋቂዎች፣ በዑለማኦች፣ በመሻይሆች ምክክር እና ትግል የጠናውን ፈልጠው፣ጥሬውን አብስለው፣ አረሙን ነቅለው፣ የከረደደውን አለስልሰው ህይወታቸውን ሙሉ ሰጥተው ምክክራቸውን እና ቃላቸውን ጠብቀው መሰናክሉን ሁሉ አልፈውታል። አሁንም ፊት ለፊታችን የተጋረጠውን የውሀቢያ እንቅፋት ከስሩ ነቅሎ ለመጣል እና እነዚያ የዲን ወራሾች የሀቅ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ሊያሰሙ ፣ውሀቢያን ጭምብልህን አውልቅ፣ እኛ ካንተ አይደለንም ፣አንተም ከእኛ አይደለህም ፣ አትወክለንም አንወክልህም ፣ መንገድህ መንገዳችን አይደለም ሊሉት ዛሬ በቀን 25/04/2015 300 የሐሪማ ባለቤቶች (ኢስላማዊ ማዕከላት) እና መሻይሆች ኮምቦልቻ ከተማ ላይ ድንገት ከትመዋል።

ይህ 300 የሐሪማ ባለቤቶችን እና መሻይሆችን ያቀፈው ስብስብ ምንኛ ያማረ ስብስብ ነው። በዚህ ስብስብ ውስጥ ትላልቅ የአሏህ ሰዎች አሉ። በዚህ ስብስብ ውስጥ ጥልቅ ምክክሮች እና ሚስጥሮች አሉ። ይህ ስብስብ ምናልባትም ከረጂም አመታቶች በፊት ያለፈ እና በቀላሉ የማይገኝ ይሆናል። ይህንን ስብስብ ማየት ትልቅ መታደል እና ስጦታ ነው። ምን የመሳሰሉ ያማሩ የእውቀት ባለቤቶችን ከያዘ ስብስብ በላይ ምን ያማረ ስብስብ አለ?

ጉዳዩ በሚስጥር ተይዞ የቆየበት ትልቅ ምክንያት ነበረው። ይፋ ቢሆን ኖሮ ምናልባትም ይህን ስብስብ ላናይ እንችል ነበር! ሁላችሁም ከልባችሁ አውፍ በሉን_አሏህ ከተጠቃሚዎች ያድርገን!

#300

09/11/2022

ድሮግባ እኔ እስልምናን አልተቀበልኩም አለ
ይህን ፎቶ በማየት ብቻ
እኔ ይህን ያደረኩት ለሙስሊም ወንድሞቸ
ክብር ስል ነው አለ
ande sewe muslime hone blen emnfrdewe
1 hulte ye msker kalatochi
(*أشهد أن لا إله إلا الله وأشهد أن محمدا رسول الله )*
amobet sil kesmanewe
2 weyme tamagi meskariwechi memskerun kengrun newe enji foto bemayte becha aydelme

ነገርን አድምጦ እህልን አላምጦ ነዉ

ምንጭ BBC عربي

Photos from Ustaz Habib Esmail Office's post 07/11/2022

#ደሴየሙጀሲማ ሐገር ናት ላልከኝ
ኡስታዝ ጦልሓ መስጊድ ስር
ታላቁን ሰው ነብያችንን በህብረት ለማውሳት
ዚክር ለማድረግ
ቁርአን ለመቅራት
የነብያችን የታሪክ መዝገብ ለማንበብ
ውንድም ለወንድም የተገናኘበት
ዲናዊ ምክር ለመለጋገስ

ምንድን ነው ላይ ይህን ድርጊት እርም ክልክል እሚያደርገው

04/11/2022

📚📚📚አሱዩጢይ እንዲህ አሉ 📚📚📚
🌿የነብዩን ሙሐመድ የውልደት ታሪካችው የተነበበት እና የተቀራበት
🏡ቤት
🕌መስጅድ
🏢አዳራሽ
ያንን ቦታ መላይኮች ያካብቡታል የአሏህ እዝነትም እነሱን ታዳርሳቸዋለች መላይኮችም በመልካም ነገር ዱዐ ያደርጉላቸዋል።

🏠ማንኛውም ሙስሊም ከቤቱ እንዲቀራለት እድሉን ያመቻቸ ከሆነ
አሏህ ከቤቱ ላይ እና ከሰዎቹ ላይ
🍀እ ር ሀ ብ ን ያ ነ ሳ ል
🍀ከወረርሽኝ ይታደገዋል
🍀ከ ቃ ጠ ሎ ያ ድ ነ ዋ ል
🍀ች ግ ሮ ች ን ይ ቀ ር ፍ ል
🍀አ ስ ከፊ አ ደ ጋ ን ያ ር ቃ ል
🍀ጭ ን ቀቶችን ያ ሰ ወ ግ ዳ ል
🍀ጥ ላ ቻ ን ያ ፀ ዳ ል ያ ጠ ፍ ል
🍀ም ቀ ኝ ነ ት ን ያ ስ ለ ቅ ቃ ል
🍀በ ሌ ቦ ች ከ መ ዘ ረፍ ያ ድ ነ ዋ ል
🍀ከ ሞ ተ የ ቀ ብ ር ጥ ያቄ ያገ ራለታል
🍀ማ ረ ፊ ያ ው ንም አ ሏህ ያሳ ም ርለታል
ምክንያቱም ለነብዩ ያለውን ደስታ እና ውዴታ እያንፀባረቀ ስለሆነ።
○○☆☆○○☆☆○○☆☆○○☆☆○○
☆☆○○☆☆○○☆☆○○☆☆○○☆☆
https://t.me/joinchat/X_6sx4Z6PYEzZWE0

03/11/2022

እስኪ
,
,
,
,
ለዚህ ምርጥ እርዕስ አውጡለት

Photos from Ustaz Habib Esmail Office's post 25/10/2022

አንድ ብርቱ ,,,,,,,,,
ጥንካሪ በኢማን በተቅዋ የተመሰረተ
እንጅ በአሳማ እና በቅራቅንቦ የተገነባ አይደለም
እናት ወልዳለች
እስኪ በዱዐ እንገዛቸው

22/10/2022

መዲና አመሻሽ ላይ
በጣም ውብ እና ማራኪ
የዛሬ ምርጥ ፎቶየ ነው
ለመውሊድ ልዩ ቦታ ያለው
ልዩ የሆነ ልቅና ለባለቤቱ ያለው ነው
ግን ስልጣን በእጁ በደጁ ስለሆነለት ሳይሆን
ድርጊቱን ቁርአናዊ እና ሐዲሳዊ ሚዛን ላይ አሳርፎት
ምንም እንከን እንደሌለው ግንዛቤ እና ጭብጥ ከያዘ በኃላ መሆኑ ፍንትው ያለ ነገር ነው

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address


Dessi
Addis Ababa