Mekamu Diga

Mekamu Diga

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mekamu Diga, Health/Beauty, A. A, Addis Ababa.

13/05/2024

👉"ስለ ህጻናት ሁለንተናዊ አስተዳደግ ለወላጆች እና አሳዳጊዎች የምክር አገልግሎት የሚሰጡ 3ሺህ 85 ባለሞያዎች ከተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት ልምድ ለመቅሰም ወደ ከተማዋ የመጡ መሪዎች በተገኙበት ተመርቀዋል።" ከንቲባ አዳነች አቤቤ

Photos from Mayor Office of Addis Ababa's post 13/05/2024
Photos from የአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ Addis Ababa City Communication's post 13/05/2024
12/05/2024

አዋሽ ባንክ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ ዲጅታል ቴሌቶን በአንድ ጀምበር የ50 ሚሊየን ብር ገቢ የማሰባሰብ ንቅናቄን በመቀላቀል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጏል፡፡

#ፅዱኢትዮጵያ
#ፅዱጎዳናኑሮበጤና

Photos from Adanech Abiebie- አዳነች አቤቤ's post 12/05/2024
11/05/2024

ለ #ጽዱኢትዮጵያ
For a

11/05/2024

መሳተፍ እንደመታከም ነው!

ለፅዱ ኢትዮጵያ ሁሉም የበኩሉን በማድረግ ለማህበረሰብ ጤናን ያበርክት!

ፅዱ ኢትዮጵያ በትንሽ ጥረት ብዙ ጤናን፣ ንፁህ ሃገርን የማግኘት ንቅናቄ ነው። የፅዳት ባህላችንሰ እናውቃለን! ይህ የፅዳት ባህላችን እርስበርስ የበሽታ ምንጮች እንድንሆን አድርጎናል። ስለዚህ ሁላችንም ተጠያቂነት አለብን! ሽታን የሚጠየፍ አፍንጫ እያለን ፅዱ ኢትዮጵያን የማይደግፍ አዕምሮ ሊኖረን አይችልም። የበኩላችንን የምናደርገው ለጋራ ጤናችን ነው። ለጋራ ጤናችን በጋራ የምንረባረብበት ግንቦት 4 ነገ 50 ሚሊየን በአንድ ጀንበር ለመሰብሰብ ዲጂታል ቴሌቶን ተዘጋጅቷል። መሳተፍ እንደመታከም ነው!





#ፅዱኢትዮጵያ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Website

Address


A. A
Addis Ababa