Tedy Afro fans
Official Tedy afro fans page‼️
የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች ገጽ ‼️
ይሄን ፔጅ Follow በማድረግ አጋርነታችንን እንግለጽለት 🙏
Tedy Afro fans
20/04/2026
ደረማመሰው
እንጃ ይሄ ነገር ከባድ ነው
ልጁ ነገሮችን እላይ ሰቅሎዋቸዋል ሌሎች የጥበብ ሰዋች ይህን ክብረወሰን የሚሰብሩት አይመስልም።
ያለ ሙዚቃ ክሊፕ ያለ ምንም ግርግር አንድ ሙዚቃው "ዳስጣል " የተሰኘው በሁለት ቀናት ውስጥ አስር ሚሊዮን እይታ እገኘ።
ይህን ያህል ህዝብ ከዚህ ቀደም የለቀቁ አርቲስቶች ቪዲዮ ሰርተው ወዘተ ለቀው በሁለት ቀን ይቅርና በወራትም አላገኙት።
ለታሪክ ይቀመጥ
አስር ሚሊዮን ህዝብ እይታ ያለ ምንም ቪዲዮ ክሊፕ በሁለት ቀን ያገኘው
@ልጅ አቤል
Via:- Ethiopians በዘመን- ልጅ አቤል
06/09/2024
በ ፍቅር አርጁ🥰
Teddy Tedy Afro fans Amleset Muchie #ወደፍቅር. . Teddy Afro Fans
06/09/2024
በቅርቡ አዲስ የሙዚቃ አልበም
Tedy Afro fans
03/09/2024
Tedy Afro fans
03/09/2024
😭😭😭😭
02/09/2024
አትሌት ያየሽ ጌቴ በፓሪስ ፓራሊምፒክ ክበረ ወሰን በማሻሻል አሸነፈች
***
አትሌት ያየሽ ጌቴ በፓሪስ ፓራሊምፒክ ክበረ ወሰን በማሻሻል ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ለኢትዮጵያ አስገኝታለች።
ከአሯሯጯ ክንዱ ሲሳይ ጋር በመሆን በ1500 ሜትር በዐይነ ሥውራን ሙሉ በሙሉ ምድብ የሮጠችዉ አትሌት ያየሽ ጌቴ በራሷ የተያዘውን የዓለም ክብረ ወሠን በማሻሻል ጭምር ውድድሩን አሸንፋለች።
አትሌት ያየሽ ጌቴ 4 ደቂቃ ከ27 ሰከንድ ከ68 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመግባት ነው ውድድሩን በበላይነት ያጠናቀቀቸው።
(አንዱአለም ቡታ - EBC)
31/08/2024
Best picture of Teddy Afro
Tedy Afro fans
26/08/2024
Picture of the day ❤
Beautiful
26/08/2024
ወዳጅ ቤተሰብ ጏደኞች ሆይ እንግዲ በያላችሁበት ሠላምታዬ ይድረሳችሁ እያልኩ የሶስተኛ አልበሜ የመውጫው ቀን ነሐሴ 22 ይሆን ዘንድ ተወስኗል:: 'አዲስ አራዳ' በሚል መጠሪያ የተሰየመው ይህ አልበም 15 የሙዚቃ ድርድሮች ያሉት ሲሆን በቅንብር ዮናስ ነጋሽ (ዮኒ) ሲሆን በድምፅ አጋዥነትም የተሳተፉ ሙዚቀኞች አሉበት:: እንግዲህ ቀኑ ደርሶ ሲወጣ ትወዱታላችሁ ብዬ ተስፋአረጋለሁ እስከዛው ሰላም ቆዩ!🙏🏾
Bravo Lij Michael Faf.
22/08/2024
እንኳን ለመስቀሉ ሥር ስጦታችን፣ ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም፣ ለወላዲተ አምላክ፣ ለኪዳነ ምህረት በዓል በሰላም አደረሰን!
"ኪዳነ ምህረት እመቤት እመቤት
ነይልን ነይልን ካለንበት፤
ከሰማያት በላይ ካለው ከማደሪያሽ
ዝማሬ ከሞላው ከዘላለም ቤትሽ
የምድር ፍጥረታት ማርያም ማርያም ሲሉሽ
የቃል እናት እመቤቴ ነይ በሰረገላሽ"
❤️
21/08/2024
ሄቨን የኔም ልጅ ናት ❗️
ሄቨን የእናንተም ልጅ ናት ❗️
ሄቨን የኔም እህት ናት ❗️
ሄቨን የእናንተም እህት ናት ❗️
🛑ለአንድ ሰሞን አዉርተነው የምናልፈዉ ሳይሆን እስከመጨረሻዉ በቃ የምንልበት ይሁን❗️
በቃ🤚
Teddy Afro Teddy Afro Fans #ወደፍቅር . . . Yared Shumete - ያሬድ ሹመቴ Amleset Muchie
Click here to claim your Sponsored Listing.
Category
Website
Address
Addis Ababa
Addis Ababa
1000