WANIA Trading s.c

WANIA Trading s.c

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from WANIA Trading s.c, Health/Beauty, Addis ababa, Addis Ababa.

10/02/2026

የረመዳን መዳረሻ ዝግጅታችን እንደቀጠለ ነው።

ዛሬ አመሻሻችሁን ከኛ ጋር ካደረጋችሁ ከ ቁርአን የህይወት ዘመን ስንቅ የሚሆን እውቀት ይዛችሁ ትመለሳላችሁ!

ብዙ አመታትን ቁርአንን በማጥናት እና ኢስላምን በመመርመር ያሳለፉት ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ዛሬም እለቱን በቁርአን አስተምህሮት ያስውቡልናል።

"ይህን ውብ ጊዜ በነፃ ታድማችሁ ስለ ቁርአን ያላችሁን ግንዛቤ አሳድጉ" ጥሪያችን ነው

⏳ ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 3 ከ 11:30 ጀምሮ

⛳️ አድራሻ:- ሳርቤት አደባባይ ወደ መካኒሳ በሚወስደው መንገድ-አባድር መስጊድ አጠገብ-ቢላሉል ሐበሺ ማዕከል ህንጻ አዳራሽ 2ተኛ ፎቅ

ኢንሻአላህ!

ለበለጠ መረጃ
በ +251948419831/ 0912027023 ይደውሉልን

09/02/2026

ረመዳን ከቁርአን ብርሀን' በሚል ርእስ ወደ ታላቁ ወር የምናደርገውን የዝግጅት ግስጋሴ ቀጥለናል።

ባለፉት ሳምንታት ከቁርአን ስሞች እና ባህሪያት ጋር በጥልቀት እና በውብ ቋንቋ ያስተዋወቁን ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ

በዚህም ሳምንት በሚኖረን መሠናዶ ደግሞ እንዴት ይህን ብርሀን እና ሀይል ተጠቅመን ራሳችንን አለምን እና ህይወታችንን መቀየር ስለምንችልበት መንገድ ያስተምሩናል።

ሁላችሁም በነፃ ተጋብዛችኋል!

"እርስዎም ተገኝተው በቁርአን ብርሀን ረመዳንን ይቀበሉ"

ኢንሻአላህ!

📆 ማክሰኞ የካቲት 3 ከ 11:30 ጀምሮ

⛳️ አድራሻ:- ሳርቤት አደባባይ ወደ መካኒሳ በሚወስደው መንገድ-አባድር መስጊድ አጠገብ-ቢላሉል ሐበሺ ማዕከል ህንጻ አዳራሽ 2ተኛ ፎቅ

ለበለጠ መረጃ
በ +251948419831/ 0912027023 ይደውሉልን

Photos from WANIA Trading s.c's post 06/02/2026

ሊጠናቀቅ ሁለት ክፍሎች ብቻ የቀሩት ቁርአንን ማዕከላዊ ጭብጡ ያደረገው የረመዳን መሰናዶ ዝግጅታችን ማክሰኞ እለት ይህን በመሰለ ሁኔታ ተካሂዶ አልፏል።

ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ
ስለ ቁርአን ረቂቅ እና አዲስ አተያዮችን ለታዳሚው ያቀረቡ ሲሆን በክፍል 2 የጥያቄ እና መልስ ሰአት ላይ ለተነሱ ጥያቄዎችም መልሶችን ሰጥተዋል።

ይህን አጓጊ እና ውብ ስለ ቁርአን እና ረመዳን የምናወራበት በአይነቱ የተለየ ዝግጅት በመታደም የስክነት የመረዳት እና የመገንዘብ ምሽት አብራችሁን አሳልፉ ስንል የአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን።

(በአካል ላልተገኛችሁ በሚንበር ቲቪ በቅርቡ ተጠባበቁ)

ይህ ዝግጅት በአላህ ፍቃድ እስከ ረመዳን ዋዜማ የሚዘልቅ ሲሆን እናንተም በአካል በመገኘት ትታደሙ ዘንድ ከወዲሁ እየጋበዝን በእለቱ ለተገኙ ታዳሚዎቻችን በአላህ ስም ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን!

#ዋኒያ

03/02/2026

የት ናችሁ?!

አጓጊው ዝግጅት ሊጀመር ጥቂት ሰአታት ብቻ ቀሩት!

'ጉዞ ወደ ላቀው ረመዳን 3' 'ከቁርአን ብርሀን' በቢላሉል ሀበሺ በኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ዋኒያ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው ዝግጅት ዛሬም የሚቀጥል ይሆናል።

- ይህ መድረክም በጥልቅ አሳቢነታቸው እና በንግግራቸው ምትሀተኛነት በሚታወቁት በእውቁ ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ላለፉት ሁለት አመታት የተካሄደ ሲሆን፥ ዝግጅቱም ብዙዎች ያላቸውን የህይወት ፣ የረመዳን እና የቁርአን አረዳድ የቀየረ ነበር።

- ወደዚህ ዝግጅት ሁላችሁም በክብር የተጋበዛችሁ ሲሆን ስለ ውዱ ነቢያችን ሙሀመድ (ﷺ) በአዲስ አቀራረብ እና ይዘት ተፅፎ መልካም ተፅእኖ መፍጠር የቻለው የፀሀፊ ኡስማን ሙስጠፋ 'ፍፁም ሰው ፍፁም ነቢይ' መፅሀፍ ጥቂት ህትመቶችም ለእድለኞች በር ላይ የሚሸጡ ይሆናል።

⛳️ አድራሻ:- ሳርቤት አደባባይ ወደ መካኒሳ በሚወስደው መንገድ-አባድር መስጊድ አጠገብ-ቢላሉል ሐበሺ ማዕከል ህንጻ

⏲️ ዛሬ ማክሰኞ (ጥር 26) አመሻሽ 11:30 ላይ (am)

ለበለጠ መረጃ :-
0948419831 / 0912027023 ይደውሉልን

02/02/2026

ወደ ማጠቃለያ የመጨረሻዎቹ አጓጊ የረመዳን መሰናዶ ዝግጅት እየቀረብን ነው

የነገውን 'ረመዳን ከቁርአን ብርሀን' ዝግጅት ባለመቅረት እራስዎን ከፀፀት ይታደጉ!

ባለፉት ሁሉም ሳምንታት ረመዳንን መነሻ አድርገን ስለ ቁርአን ተአምራዊነት ፣ መለኮታዊ ሀይሉን እና የሰው ልጆችን የመቀየር አቅሙን በኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ውብ አገላለፅ እና ሀሳቦች ውስጥ ስናይ ቆይተናል።

በዚህ የአለምን ጨለማ በቁርአን ብርሀን በምናይበት ውብ የስክነት እና የብርሃን አመሻሽ ብዙ ልቦች በአዲስ ግንዛቤ እና በ"ኣሀ!" ቅፅበት እሳቤያቸውን ዳግም እንዲፈትሹ ሆኗል።

"እርስዎም ይህን ልዩ የረመዳንን ማሟሟቂያ ዝግጅት በመታደም ራስዎን ለረመዳን ያዘጋጁ"

ኢንሻአላህ!

ሁላችሁም በነፃ ተጋብዛችኋል

⛳️ አድራሻ:- ሳርቤት አደባባይ ወደ መካኒሳ በሚወስደው መንገድ-አባድር መስጊድ አጠገብ-ቢላሉል ሐበሺ ማዕከል ህንጻ

⏲️ ነገ ማክሰኞ (ጥር 26) አመሻሽ 11:30 ላይ (am)

ለበለጠ መረጃ :- 0912027023/0948419831 ይደውሉልን

Photos from WANIA Trading s.c's post 29/01/2026

የማክሰኞው ውብ ምሽት በዚህ መልኩ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል። አልሃምዱሊላህ!

ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ
ስለ ቁርአን ረቂቅ እና አዲስ አተያዮችን ለታዳሚው ያቀረቡ ሲሆን በክፍል 2 የጥያቄ እና መልስ ሰአት ላይ ለተነሱ ጥያቄዎችም መልሶችን ሰጥተዋል።

ይህን አጓጊ እና ውብ ስለ ቁርአን እና ረመዳን የምናወራበት በአይነቱ የተለየ ዝግጅት በመታደም የስክነት የመረዳት እና የመገንዘብ ምሽት አብራችሁን አሳልፉ ስንል የአክብሮት ጥሪያችንን እናቀርባለን።

(በአካል ላልተገኛችሁ በሚንበር ቲቪ በቅርቡ ተጠባበቁ)

ይህ ዝግጅት በአላህ ፍቃድ እስከ ረመዳን ዋዜማ የሚዘልቅ ሲሆን እናንተም በአካል በመገኘት ትታደሙ ዘንድ ከወዲሁ እየጋበዝን በእለቱ ለተገኙ ታዳሚዎቻችን በአላህ ስም ልባዊ ምስጋና እናቀርባለን!

#ዋኒያ

27/01/2026

የት ናችሁ?!

አጓጊው ዝግጅት ሊጀመር ጥቂት ሰአታት ብቻ ቀሩት!

'ጉዞ ወደ ላቀው ረመዳን 3' 'ከቁርአን ብርሀን' በቢላሉል ሀበሺ በኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ዋኒያ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር የሚያዘጋጀው ዝግጅት ዛሬም የሚቀጥል ይሆናል።

- ይህ መድረክም በጥልቅ አሳቢነታቸው እና በንግግራቸው ምትሀተኛነት በሚታወቁት በእውቁ ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ ላለፉት ሁለት አመታት የተካሄደ ሲሆን፥ ዝግጅቱም ብዙዎች ያላቸውን የህይወት ፣ የረመዳን እና የቁርአን አረዳድ የቀየረ ነበር።

- ወደዚህ ዝግጅት ሁላችሁም በነፃ የተጋበዛችሁ ሲሆን በቅርቡ የወጣው እና አነጋጋሪ የሆነው የፀሀፊ ኡስማን ሙስጠፋ መፅሐፍ 'ፍፁም ሰው ፍፁም ነቢይ' ጥቂት ህትመቶችም ለእድለኞች በር ላይ የሚሸጡ ይሆናል።

⛳️ አድራሻ:- ሳርቤት አደባባይ ወደ መካኒሳ በሚወስደው መንገድ-አባድር መስጊድ አጠገብ-ቢላሉል ሐበሺ ማዕከል ህንጻ

⏲️ ዛሬ ማክሰኞ (ጥር 19) አመሻሽ 11:30 ላይ (am)

ለበለጠ መረጃ :-
0948419831 / 0912027023 ይደውሉልን

27/01/2026

ቀናት ወደ መጨረሻው አለም የምንጓዝባቸው መሳፈሪያዎች ናቸው። ረመዳን ደግሞ ስንቃችንን አጥብቀን የምንቋጥርበት ማእድ።

ለዚህም ነው 'ወደ ላቀው ረመዳን በምናደርገው ጉዞ' ውስጥ የ'ቁርአንን ብርሀን' ለማሳየት መጣራችን!

-ዛሬ ማክሰኞ አመሻሽ ከ 11:30 ጀምሮ የቢላሉል ሀበሺ በሮች ተከፍተው እናንተን ይጠባበቃሉ።

- ኡስታዝ አህመድም በቁርአናዊ የሀሳብ ከፍታ እያመጠቀ ወደ ረመዳን ያንደረድረናል።

"ይህን አጓጊ ዝግጅት ታድማችሁ የረመዳን ጅማሬያችሁን አስውቡ!"

⛳️ አድራሻ:- ሳርቤት አደባባይ ወደ መካኒሳ በሚወስደው መንገድ-አባድር መስጊድ አጠገብ-ቢላሉል ሐበሺ ማዕከል ህንጻ

ለበለጠ መረጃ
በ 🤳 +251948419831/ 0912027023 ይደውሉልን።

#ዋኒያ

23/01/2026

ረመዳን ከ ቁርአን ብርሀን ተመልሷል!

ላለፉት ሳምንታት ከአቅም በላይ በሆነ ሁኔታ ተቋርጦ የነበረው የረመዳን መሠናዷችን የፊታችን ማክሰኞ በአላህ ፍቃድ ይቀጥላል።

በኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ አቅራቢነት ዋኒያ ከ ሚንበር ቲቪ ጋር በመተባባር የሚያዘጋጀው ልዩ የረመዳን መሠናዶ ጥልቅ ትኩረቱን ቁርአን ላይ አድርጓል።

ወደ ረመዳን በቅርብ የቀናት ርቀት ላይ እንደመገኘታችን ረመዳንን እና ቁርአንን እንዴት አስተሳስረን መጠቀም እንዳለብን መቃኘታችንም ግድ ይሆናል።

"እርስዎም ወደ ታላቁ ወር የሚያደርጉትን ግስጋሴ በታላላቅ ሀሳቦች ታጅበው ከእኛ ጋር ይጓዙ"

📆 የፊታችን ማክሰኞ ጥር 19 2018

⛳️ አድራሻ:- ሳርቤት አደባባይ ወደ መካኒሳ በሚወስደው መንገድ-አባድር መስጊድ አጠገብ-ቢላሉል ሐበሺ ማዕከል ህንጻ

⏲️ አመሻሽ 11:30 ላይ (am)

ለበለጠ መረጃ
በ +251948419831/ 0912027023 ይደውሉልን

ኢንሻአላህ!

#ዋኒያ

13/01/2026

ማስታወሻ

አሰላሙአለይኩም የዛሬው ዝግጅት ኡስታዝ ባጋጠመው ድንገተኛ ሁኔታ ምክንያት እንደማይኖር በትህትና እንየገለፅን የቀጣይ ዝግጅት ቀን እናሳውቃለን።

ከይቅርታ ጋር።
ዋኒያ

10/01/2026

'ረመዳን ከ ቁርአን ብርሀን'

"ረመዳንን በቁርአን ብርሀን" ስንል ቁርአንን ከረመዳን ጋር አቀናጅተን የአላህን ቃል ለሰው ልጆች እናበራ ዘንድ የተሰጠንን ተልእኮ ለማስታወስ ነው!

ኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ በሚመሩት በዚህ ዝግጀት ብዙ ታላላቅ ሀሳቦች ይንሸራሸራሉ።

"እርስዎም ተገኝተው በቁርአን ብርሀን ረመዳንን ይቀበሉ"

ኢንሻአላህ!

📆 የፊታችን ማክሰኞ ጥር 5 ከ 11:30 ጀምሮ

⛳️ አድራሻ:- ሳርቤት አደባባይ ወደ መካኒሳ በሚወስደው መንገድ-አባድር መስጊድ አጠገብ-ቢላሉል ሐበሺ ማዕከል ህንጻ

ለበለጠ መረጃ
በ +251948419831/ 0912027023 ይደውሉልን።

Photos from WANIA Trading s.c's post 08/01/2026

ማክሰኞ አመሻሽ በቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ የተካሄደው የክፍል ሶስት 'ጉዞ ወደ ላቀው ረመዳን' ዝግጅት ትኩረቱን ቁርአን ላይ አድርጎ በአላህ ፍቃድ ተካሂዷል።

ታዳሚዎች ላቀረቧቸው ጥያቄዎችም ከኡስታዝ አህመድ ሙስጠፋ መልስ ተሰጥቶባቸዋል።

መሠል ዝግጅቶችም በቀጣይ ሳምንታት የሚቀጥሉ ሲሆን በተመሣሣይ ሰአት እና ቦታ ለመገናኘት ቀጠሮ ይዘናል።

ኢንሻአላህ!

#ዋኒያ

Want your business to be the top-listed Beauty Salon in Addis Ababa?
Click here to claim your Sponsored Listing.

Category

Telephone

Website

Address

Addis Ababa
Addis Ababa